የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ የሰራተኞችን ስራ ለማቆየት ደመወዛቸውን ቀንሰው ከፓይለቶች ያነሰ ገቢ እንዲያገኙ ማድረጋቸው ተገለጸ የጃፓን አየር መንገድ (Japan Airlines - JAL) ዋና ስራ አስፈፃሚ የነበሩት ሃሩካ ኒሺማትሱ፣ የኩባንያውን ሰራተኞች ስራ ለማስቀጠል ሲሉ የራሳቸውን ደመወዝ በመቀነስ ከፓ…
የአዲስ አበባ የሜትር ታክሲዎች፦ በታክስና በገቢ መሃል የቆመው “የመቆሚያ” ፈተና በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ፣ የትራንስፖርት ዘርፉን ለማዘመንና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ታስቦ ወደ ሥራ የገቡት የሜትር ታክሲዎች፣ በአሁኑ ወቅት ከከፍተኛ የመቆሚያ ቦታ እጥረት ጋር እየታገሉ ይገኛሉ። የፋስት መረጃ ዘጋቢ እ…
Nenhuma avaliação ainda
Seja o primeiro a compartilhar sua experiência com este canal.
ካቢ ላሜ ከባለቤቱ ጋር መለያየቱ ተሰማ፤ የሀብቱ ጉዳይም አነጋጋሪ ሆኗል! አዲስ አበባ : ሚያዝያ 02, 2018 በዓለም ዙሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተከታዮች ያሉት ዝነኛው የቲክቶክ ኮከብ ካቢ ላሜ (Khaby Lame)፣ ከባለቤቱ ዛይራ ኑቺ (Zaira Nucci) ጋር መለያየቱ ተዘግቧል። ጥንዶቹ ጋብቻቸውን በምስጢር…
የሩስያን ባንዲራን የያዘ ነዳጅ የጫነ ሱፐርታንከር በሆርሙዝ ሰርጥ በኩል ወደ ፋርስ ባህረ ሰላጤ ማለፉን ብሉምበርግ ዘግቧል። ይህ በሆርሙዝ ለማለፍ ፍቃድ ያገኘ የመጀመሪያው ነዳጅ የጫነ ታንከር ሆኗል። @Addis_Magazine @Addis_Magazine
በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ምዕመናን የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓልን በጸሎት፣ በምስጋና እና በሌሎች ሥርዓቶች እያከበሩት ይገኛሉ። በዚሁ ወቅት የመካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን የሃይማኖት አባቶች፥ ስቅለት ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳም የገባው ቃል ኪዳን የተፈጸመበት እንዲሁም የፍቅር እና የድኅነ…
ትሬምፕ "ኢራን በሆርሙዝ ባህር ነዳጅ እንዳያልፍ በማድረግ ክብር የጎደለው ስራ እየሰራች ነው አሉ። ኢራን ይህንን እንድታደርግ ስምምነት አላደረግንም። ይህንን ጉዳይ ማቆም አለባት" ብለዋል። @Addis_Magazine @Addis_Magazine
የውኃ እና ለስላሳ መጠጦች የሚታሸጉባቸው ፕላስቲኮች ካንሰርን ጨምሮ ለከፍተኛ የጤና ሥጋት እያጋለጡ እንደሆነ ተገለጸ - ውኃን ጨምሮ የተለያዩ ለስላሳ መጠጥ ማሸጊያ ፕላስቲኮች አጠቃቀም የማይክሮ ፕላስቲክ ቁርጥራጮች በሰው ደም ውስጥ እንዲሰራጩ በማድረግ ለካንሰር እና ለተለያዩ የጤና ችግሮች እያጋለጡ እንደሆነ በዘር…