ብፀድቅም ባልፀድቅም እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩኝ ግለሰብ ሳይሆን ህያው የሆነው አምላክ አንድያ ልጁን ልኮ በደሙ የቆረቆራት ሀይማኖት ነው ያለኝ ዘላለምም እኮራለሁ ✝️☦️
Nessuna recensione
Sii il primo a condividere la tua esperienza con questo canale.