የ 2018 የአእላፋት መዝሙር ጥናት ተጀምሯል! ወዳንቺ የመጣው (ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ) የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት 2018 https://youtu.be/bJN4ON-uWhA በ youtube ገፃችን ማግኘት ይችላሉ!
'ወዳንቺ የመጣው | ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ' የመዝሙር ቪዲዮ ተለቀቀ ሙሉ ቪዲዮውን በጃንደረባው ሚዲያ የYouTube channel ላይ ያግኙ https://youtu.be/PXF7Y8ME42Y
अभी तक कोई समीक्षा नहीं
इस चैनल के बारे में अपना अनुभव साझा करने वाले पहले व्यक्ति बनें।
የዝምታው ዋጋ -------------------- ከጲላጦስ አደባባይ እስከ ቀራንዮ፣ ፍቅር ተገረፈ ስቃዩን አሳይቶ፤ በገራፊው ፊት ቆሞ ቃል ሳይናገር፣ ዝምታው ያስረዳል የፍቅሩን ምስጢር። ትከሻው ሲላጥ በጅራፍ ሰንበር፣ ደሙ ሲንጠባጠብ መሬቱን ሊቀብር፤ "ስቀሉት" የሚለው ጩኸት ሲበረታ፣ እርሱ ግን ያያል የነፍሳትን ፋን…
ይቅር በለኝ ያቺን ደግ ሴት ፣ በእምነቷ አዳንካት ሽቶ ነስንሳ እንባን አፍስሳ ፣ ዘማዊቷንም ነፃ አደረካት እኔስ ምን ላቅርብ ፣ በደሌን መካሻ በእቅፍህ መግቢያ ፣ ቤትህ መመለሻ? ከደጃፍህ ተንበርክኬ ፣ ስለእናትህ የምል ማረኝ እንደ በደሌ ሳይሆን ፣…
#ኪሪያላይሶን_የሕማማት_መዝሙር💔 ኪሪያላይሶን/×3/ ኪሪያላይሶን/×3/ ኪሪያላይሶን/×2/ አማኑኤል ጌታ >> በጥፊ ተመታ >> አለምን ሊታደግ >> ተነዳ እንደበግ >> አዳምን ሊፈውስ >> ቆመ ከጲላጦስ ግፍኦሙ እግዚኦ ለእ…
#በይስሐቅ_ፈንታ_የሕማማት_መዝሙር💔 በይስሀቅ ፈንታ ኢየሱስ ታረደ /2/ ደሙን ከፈለና አዳምን ታደገ /2/ ተጨነቀ ጌታ ተሰቃየ ጌታ የእኔ መድኃኔዓለም የአዳም ልጅ አለኝታ እንደሚታረድ በግ ተነዳ ወደሞት ንጹህ ኢየሱስ በደል የሌለበት እርሱ ተሸክሞ የአዳምን መከራ ስቃይ ተቀበለ ደሙን እየተዘራ ለሚገርፉት ሁሉ…
የሕማማት ግጥም ! ( ርዕስ - ጌታዬ ሆነ ደም ግባት አልባ ) ጌታዬ ሆነ ደም ግባት አልባ አይሁድ ተማክረው ሊገሉት በደባ የፍቅሩን ውለታ የሰጠንን ፀጋ ከልጅ ልጅ ተወልዶ የመጣው የአብ ፀጋ በቀራንዮ መሰቀል ሰለ እኛ ተንገላታ ህብስቱን ባርኮ ሲሰጠን በደስታ ህዝቡን ሊመልሰ የመጣውን ጌታ በመካከላቸው ሆኖ ሲያደ…
የንስሐ ግጥም🍂📖 አባ ስማ ድምፄን ደጅህ ቆሚያለሁኝ የጠፋሁት ልጅህ በር እየመታሁኝ በሀፍረት ታጥሬ እንደተሸማቀቅኩ በፀፀት ታጅቤ እንደተኮራመትኩ ከናፈቅኩት ቤትህ አይኔን እያማተርኩ ቁጭ ብያለሁ ደጅህ አንተን እየጠበኩ አባ ተመልከተኝ እንዲህ ተጎድቼ የልጅነት መልኬን ወዜን ሁሉ አጥቼ ካንተ የተቀበልኩት ጥሪቴን…
መንፈሳዊ ወግ ! ( የአቶ ፆም እና የአቶ ምግብ ወግ ) @orthodoxawi_gtm አቶ ምግብ🍛🥗፦ እንደምን አድርሃል አቶ ፆም? አቶ ፆም፦ እግዚአብሔር ይመስገን አቶ ምግብ አንተን አያሳጣኝ እንጂ ደህና ነኝ። አቶ ምግብ🍝🍔፦ ካየሁህና ተገናኝተን ከተለያየንበት ጊዜ ጀምሮ ገርጥተሃል ከስተሃል፣ ግን ጸባ…
➻ በዚህ ቻናል @orthodoxawi_gtm የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን አስተምሮን እና ሥርዓትን የጠበቁ መንፈሳዊ ግጥሞችን፣ መነባንቦችን፣ ትረካዎችን፣ ዜናዎችን ፣ደብዳቤዎችን፣ ትምህርታዊ ጹሑፎችን፣ ብሂለ አበው፣ ከመጽሐፍት ዓለም እና ሌሎችም ''መንፍሳዊ ሥነ-ጹሑፎችን'' ያገኛሉ። . . . ሃሳብ አስተያየትን ወይም ቻናሉን…
፨ኧረ አልሆንልኝም አለ፨ /ድንቅ የንስሐ መነባንብ/ ኧር አልሆንልኝም አለ መንፈሴ አልገዛም አለ የጭንቅ አማላጅቱ አንድ ብትዪኝ ምን አለ? ጸሎት ምህላ አቃተኝ መንፈሴ ለንሰሐ ሸፈተ??? መንጸፈዴን ወደቅኩኝ ነፍሴ በኃጢያት ሸፈተ እምቢ አለኝ ፆም ጸሎት እምቢኝ አለኝ ንስሐ ስጋ መንፈሴ ኮብልሎ እየዋኘ ከዓለም ውሃ…