በዋናነት የተዋህዶ መዝሙር ግጥሞችን (Lyrics)፣ የቅዱሳን የዓመታዊ በዓላት መታሰቢያዎችን፣ የጥምቀት እና ሌሎች የቤተክርስቲያን በዓላትን አስመልክቶ የሚገኙ ትምህርቶችን ያቀርባል። የጊዜውን የቤተክርስቲያን ስርዓት እና ምስጢር በአማርኛ የሚያስረዳ፣ በጸሎት እና በመዝሙር የተሞላ ይዘት ያለው። በበዓላት እና በጾም ወቅቶች በንቃት የሚሰራ።
Consistent, well-formatted religious content with high engagement; dedicated to Orthodox liturgical traditions and music.
Ethiopian Orthodox Christians, ages 25-60, religious devotees and church music enthusiasts, including diaspora communities maintaining cultural and religious connections.
mixed
Active around liturgical calendar, multiple posts per week during feast days and fasting periods
positive
እግዚአብሔር ጴጥሮስ ውሃ ውሰጥ እንዲወድቅ ፈቅዷል 👉ግን እንዲሰምጥ አልተወውም ዳንኤል የአበሶች ጉድጓድ ውሰጥ እንዲወረወር ፈቅዷል 👉 ግን አንዲበላ አላደረገም ያለቀ የሚመስለህ አንተ ነህ እንጂ ፈጣሪ ገና አልጨረሰምና ታምነህ ቆይ!…
✍ ከዚህ በኋላ ለ50 ቀናት እንዲህ እያልን ሰላምታ እንለዋወጣለን:- ††† ክርስቶስ ተንስአ እሙታን! ¤በዐቢይ ኃይል ወስልጣን! ††† አሠሮ ለሰይጣን! ¤አግዐዞ ለአዳም! ††† ሰላም! ¤እምይእዜሰ! ††† ኮነ! ¤ፍሥሐ ወሰላም! † የጌታችን በጐ ምሕረቱ በሁላችን ትደርብን:: መልካም በዓል ❤️
Nessuna recensione
Sii il primo a condividere la tua esperienza con questo canale.
🎧🎵የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ👇 👤ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 👤 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ 👤ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 👤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 👤ዘማሪ አቤል መክብብ 👤 ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ 👤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 👤 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 👤 ዘማሪት በዛወር…
✅ በጥምቀት ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው ቀጣይ ክፍል 👇👇 ➡️ ጌታችን ጥምቀቱን ለምን በዮርዳኖስ አደረገው? በኢየሩሳሌም አካባቢ ብዙ ወንዞች ኩሬዎችና ሐይቆች መኖራቸው የታወቀ ነው፡፡ ጌታ ጥምቀቱን በዮርዳኖስ ያደረገው ስለዚሁ አስቀድሞ የተነገረውን ትንቢት መፈጸሙን…
እንዘ ስውር እንዘስውር እምኔነ ይእዜሰ ክሱተ ኮነ ተአምረ ወመንክረ ገብረ መድኃኒነ በቃና ዘገሊላ ከብካበ ኮነ ማየ ረሰየ ወይነ ትርጉም ከእኛ ተሰውሮ የነበረው የጌታ አምላክነት በገሊላ ሠርግ ግልጽ ሆነ በአምላክነቱ ኃይል ውሃን ወደ ወይን ሲለውጥ። 💚 @maedot_ze_orthodox 💛 @maedot_…
✅ በጥምቀት ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው ➡️ ጌታችን ለምን ተጠመቀ ? 1. ምሥጢርን ለመግለጥ፡- ጌታችን በፈለገ ዮርዳኖስ ሲጠመቅ ምስጢረ ሥላሴ ግልፅ ሆኗል፡፡ አብ በደመና “የምወደው የምወልደው ልጄ ይህ ነው” በማለቱ አብ የወልድ አባት መሆኑ ታወቀ፡፡ መንፈስ ቅዱስም የባሕርይ ሕይወቱ መሆኑን…