Ethio Matric offers comprehensive educational support for Ethiopian Grade 12 students, publishing short notes, model exams, and detailed solutions for subjects like Physics, Biology, Chemistry, Math, and Economics. The channel keeps subscribers updated on national exam dates, official results, student selection processes for universities, and specific news regarding the Ministry of Education. By providing a dedicated app on Google Play Store and regularly sharing top scorer success stories, it serves as a vital tool for academic preparation and university entry strategy.
Consistent, high-quality educational content supported by a functional mobile app with detailed solutions and exam updates.
Grade 12 students in Ethiopia and their parents preparing for university entrance exams.
mixed
regular_updates
የኦሮሚያ ክልል የዚህ ሳምንት የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና መልስ ጥያቄዎቹን ከዚህ ፖስት አንድ ወደ ላይ ታገኛላቹ
ለናቹራሎች በድሮው እና በአዲሱ ካሪክለም የ10ኛ እና የ11ኛ ክፍል ተመሳሳይ ምእራፎች እና ይዘቶች Similar Chapters and Subunits in Grade 10 and 11 Textbooks from the Old and New Curriculum
የሪሚዲዲያል ፕሮግራም ምደባ አሁን ላይ በከፊል ነው እየሰራ ያለው፡፡ ለአንዳንዱ ኔትዎርክ እየሰራ ይገኛል ፤ ለአንዳንዶቹ ደግሞ እየሰራ አይደለም፡፡
Nessuna recensione
Sii il primo a condividere la tua esperienza con questo canale.
neutral
ዛሬ አዲስ የተነገረው ነገር የ Economics ትምህርት በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሠረት ሆኖ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን የሚሸፍን መሆኑን ነው፡፡ ሌሎቹ ጥቅምት 13 ላይ ከተነገረው የተለየ ነገር የለውም፡፡
ዛሬ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚዘጋጅባቸውን የትምህርት ዓይነቶችና የክፍል ደረጃዎች በድጋሚ አሳውቋል። በዚሁ መሠረት፡- 1️⃣ ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች በተፈጥሮ ሳይንስ እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ባዮሎጂ፣…
የናቹራሎች Maths 2017 ፈተና ዛሬ ምሽት Ethio Matric አፕሊኬሽን ላይ ተካትቷል፡፡ ለመረዳት እንዲመች እንዲመች Almost Perfect የሆነ ማብራሪያ ነው ያዘጋጀንላቹ፡፡
የ Economics 2017 ፈተና ካሁን ጀምሮ Ethio Matric አፕሊኬሽን ላይ መካተት ጀምሯል ለመረዳት እንዲመች እንዲመች Near Perfect የሆነ ማብራሪያ ነው ያዘጋጀንላቹ፡፡
🗓 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መስጫ ትክክለኛ ጊዜው ገና ባይጸድቅም ፈተናው ሰኔ ውስጥ እንደሚሰጥ ተጠቁሟል ! የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ መጋቢት 15 ቀን 2018 ከቀኑ 11 ሰዓት 30 እንደሚጠናቀቅ፣ ያልተመዘገበ እንደማይፈተን በቲክቫህ ኢትዮጵያ በኩል አ…