ይህ ትምህርት ምዘና አገልግሎት ቤት የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች፣ ተማሪዎች የተማሩበትን እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተናዎችን ያስተሳውቃል፡ ተጨማሪም የስልጠና ባለሙያዎች፣ እንዲሁም የመውጫ ፈተና ማስገባቂያ እና ቅሬታ መከታወቻ ስርጭትዎችን ይያካፍላል።
students, graduates, education professionals
announcements
regular updates
neutral
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የ3ኛ ዓመት ትምህርታቸውን ሲያጠናቅቁ ለአንድ ዓመት የማስተማር አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያስገድደው መመሪያ በ2019 የትምህርት ዘመን ተግባራዊ መሆን ይጀምራል። ለመምህራን የሚቀርበው ጥቅማጥቅምና ደመወዝ በቂ አለመሆን ለመምህራን እጥራት ምክንያት እንደሆነ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ…
#Exit_Exam_Result ሀገር አቀፍ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት እንደሚለቀቅ ይጠበቃል። https//:result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት ExitExam የሚለውን በመምረጥና የራስዎን User Name በማስገባት ውጤትዎን መመልከት ይችላሉ። በ2017 ዓ.ም…
Nessuna recensione
Sii il primo a condividere la tua esperienza con questo canale.
#DillaUniversity ዲላ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 1,287 ተማሪዎች አስመርቋል። ተመራቂዎቹ ከመጀመሪያ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው። ከተመራቂዎቹ መካከል 3 ተማሪዎች በሦስተኛ ዲግሪ እና 60 ተማሪዎች በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቁ…
#BahirDarUniversity የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 255 የሕክምና ባለሙያዎችን አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው 190 በመጀመሪያ ዲግሪ፣ 52 በስፔሻሊቲ እና 13 በሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ በእኩል ነጥብ የሜዳሊያ ተሸላሚዎቹ 👏…
#WolaitaSodoUniversity ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 2,300 ተማሪዎች አስመርቋል። የዩኒቨርሲቲው 19ኛው ዙር ተመራቂዎች በመደበኛ እና በተከታታይ የትምህርት መርሐግብሮች በመጀመሪያ ዲግሪ፣ በሁለተኛ ዲግሪ፣ በሦስተኛ ዲግሪ (PhD)፣ በስፔሻሊቲ እና በPGD…
#AAU #CEC ባለፈው ወር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የንግድ ሥራ ትምህርት ቤት የተቋቋመው የጉምሩክ የልህቀት ማዕከል ሲሰጥ የቆየውን የመጀመሪያው ዙር ስልጠና አጠናቋል። የመጀመሪያው ዙር ስልጠና በስነ-ባህሪ ብቃቶች (Behavioral Competencies) ላይ ትኩረት አድርጎ ለጉምሩክ ኮሚሽን የሰው ኃይል ልማት…