ኢቲዮ-መረጃ® በአዲስ አበባ እና ዋሺንግተን ዲሲ የሚገኝ ዜና እና ሚዲያ ኩባንያ ነው። በቴሌግራም በከፍተኛ ዘገባ የሚታወቀው ይህ ቻናል የኢትዮጵያን ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ስፖርት፣ ወንጀል እና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶችን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ዕለታዊ እና ወቅታዊ ዜናዎችን ያቀርባል። የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ፣ የመንግስት ሹመቶች፣ የፊንቴክ ማጭበርበር እና የአፍሪካ ዋንጫ ውድድሮችን ጨምሮ ሰበር ዜናዎችን በፍጥነት ያሰራጫል።
Professional news coverage with consistent high-volume posting and strong engagement, though occasionally mixes in real estate advertisements.
Ethiopians domestically and in the diaspora (particularly Washington DC area), professionals and general public following daily current affairs, politics, and breaking news. Age range 20-50.
news
daily news, breaking news updates
neutral
በአዳማ ስጋ በሚቆርጥበት ቢላ የሬስቶራንቱን ስራ አስኪያጅ በስለት ወግቶ የገደለው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ! በአዳማ ከተማ ደምበላ ክፍለከተማ የአንድ ሬስቶራንት ስራ አስኪያጅ በስለት ተወግታ መገደሏን ተከትሎ ተጠርጣሪዉን ግለሰብ ፖሊስ በተከራየበት ሆቴል ውስጥ በወለጪቲ ከተማ መያዙን አስታውቋል። በአዳማ ከ…
“ከታገቱ ተማሪዎችም መካከል የተወሰኑት የተጠየቀዉን ክፍያ ከፍለው ተለቀዋል” - ኢሰመጉ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ ሲጓዙ በታጣቂዎች ከታገቱ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች መካከል “የተወሰኑት ተማሪዎች የተጠየቀዉን ክፍያ መክፈል በመቻላቸው መለቀቃቸውን” አስታወቀ። ከታገቱ…
Nessuna recensione
Sii il primo a condividere la tua esperienza con questo canale.
ነዳጅ በሊትር እሰከ 27 ብር ጭማሪ ተደረገ!! ከፍተኛ የአቅርቦት እጥረት በተፈጠረበት አጋጣሚ በአንድ ወር ለሁለተኛ ጊዜ ባልተለመደ ሁኔታ መንግሥት የነዳጅ መሸጫ ዋጋ ጭማሪ አደርጓል። ከዛሬ መጋቢ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ የነዳጅ ዋጋ ላይ በዚህ ወር ለሁለተኛ ጊዜ በተደረገው ጭማሪ፣ በሊትር እስከ 24 ብር ጨም…
የኢትዮጵያ የወርቅ ኤክስፖርት ወደ 3.5 ቢሊዮን ዶላር አሻቀበ፤ ማዕድን-መር ኢኮኖሚ ዋነኛ ምሰሶ እየሆነ መምጣቱን አንድ ሪፖርት አመለከተ! የኢትዮጵያ የወርቅ ኤክስፖርት ገቢ 3.5 ቢሊዮን ዶላር መድረሱን የአል አይን እና አፍሪካ ማይኒንግ ዘገባዎች ገለጹ። ይህንንምተከትሎ የማዕድን ዘርፉ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዋነኛ…
በአዲስ አበባ የተባበሩት አካባቢ በደረሰ የመኪና አደጋ በአንድ ሰው ላይ የሞትና በሦስት ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ፡፡ ዛሬ መጋቢት 23 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 1፡00 ሠዓት በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ልዩ ቦታው የተባበሩት አደባባይ አካባቢ ነው አ…
በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ መኪና ዋጋ እስከ ግማሽ ሚሊዮን ብር ድረስ ጭማሪ አሳየ! ከሰሞኑ በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ መኪና ዋጋ እስከ ግማሽ ሚሊዮን ብር ድረስ መጨመሩ ተሰምቷል። የአውቶሞቲቭ ጉዳዮች ተንታኝ አቶ ብሩክ አወቀ "ከትንንሽ መኪኖች ብንነሳ ከ400 ሺህ ብር ጀምሮ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ዋጋቸው የጨመረ አሉ።…
የኢራንና የኤምሬትስ ዲፕሎማሲያዊ ፍጥጫ ተባባሰ ኢራን በግዛቷ የሚኖሩ 1,200 የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ዜጎች በሰባት ቀናት ውስጥ አገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች። የኢራን የፍትህ አካል ሰኞ ዕለት ባወጣው መግለጫ፣ የእነዚህ ዜጎች የመኖሪያ ፈቃድ መሰረዙን በይፋ አስታውቋል። የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ቀደ…
➠ በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የመኖሪያ እና የንግድ ሱቆችን ከ 👉DMC Real Estate 📍ለቡ መብራት ሀይል ► ባለ 1 መኝታ 77 ካሬ =6,409,942ብር ቅድመ ክፍያ 10% =640,995ብር ►ባለ 2 መኝታ 126 ካሬ=10,488,996ብር ቅድመ ክፍያ 10% =1,048,899ብር ►…
📢 ቴምርሪልስቴት አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት(ቡልጋሪያ) መኖሪያ ና የንግድ ሱቅ 👉 1 መኝታ 69ካሬ 20% ቅድመ ክፍያ 1,587,000 ብር ሙሉ ክፍያ 7,935,000 ብር 👉2 መኝታ 90 ካሬ 20% ቅድመ ክፍያ 2,047,000ብር ሙሉ ክፍያ 10,235,000 ብር 👉3 መኝታ…
🌟 የጀርመን ቋንቋ ትምህርት 🎓 የ Goethe ፈተና ዝግጅት ተካትቷል። 🌟 German Language Course Learn German quickly and confidently! 🗣️ Improve speaking & listening ✍️ Enhance reading & writing 🌍 Connect globally �…
#ቴምርፕሮፐርቲስ ⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል። ⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል። 📍 ሊሴ ገ/ማርያም 👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000 ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000) 👉 7…
ጀርመንኛ ቋንቋ ስልጠና A1, A2, B1 and B2 and C1 Level 🌟 Enhance Your Skills with Our Upcoming German Language Training! 🌟 •አዲስ ቋንቋ መማር ለምትፈልጉ •የጋብቻ ፕሮስስ ጀርመን ኤምባሲ መጀመር ላሰባችሁ •የስራ ፕሮስስ ለመጀመር ያሰባችሁ የ ጎተ (…