ትራምፕ በዩክሬን ያለውን ጦርነት እንዲያስቆሙ ፑቲንን አሳሰቡ ‼️ አዲሱ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዩክሬን ያለውን ጦርነት እንዲያስቆሙ ፕሬዚዳንት ፑቲንን አሳስበዋል፡፡ ትራምፕ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ጦርነቱን ማስቆም ካልቻሉ በሀገሪቱ ላይ ከፍተኛ ቀረጥ እና ተጨማሪ ማዕቀብ እንደሚጥሉም አስጠንቅቀዋል።…
መነኸሪያ ሬዲዮ ይቅርታ ጠየቀ፣ ፕሮግራሙ ታግዷል። ቲክቶከር ሮማን በመናኸሪያ ሬዲዮ 99.1 በተባባሪ አዘጋጆች ከሚቀርቡ ዝግጅቶች መካከል አንዱ በሆነው የብርሐን መንገድ በተሰኘ ፕሮግራም ላይ መቅረቧ ይታውቃል፡፡ የቀረበችው “ማኅበራዊ ሚዲያን ለበጎ አላማ ማዋል” በሚል ከዚህ በፊት በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈች…
अभी तक कोई समीक्षा नहीं
इस चैनल के बारे में अपना अनुभव साझा करने वाले पहले व्यक्ति बनें।
ኢራን ውድቅ አደረገች‼️ አሜሪካ የ48 ሰአታት የተኩስ አቁም ጠይቃ የነበረ ቢሆንም ኢራን ውድቅ አማድረጓን ዎል ስትሪት ጆርናል አስነብቧል። በዚህም የአሜሪካ እና የኢራን የተኩስ አቁም ስምምነት አደጋ ላይ ወድቋል። @seledadotio @seledadotio
የኢራን "የሚሳኤል ከተሞች" በሙሉ ዝግጁነት ወደ ሥራ ገቡ በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ወታደራዊ ፍጥጫ አይሎ በቀጠለበት በዚህ ሰዓት፣ ኢራን በመቶዎች የሚቆጠሩ ሜትሮች ከከርሰ ምድር በታች የሚገኙትንና "የሚሳኤል ከተሞች" በመባል የሚታወቁትን ግዙፍ የምሽግ ማከማቻዎቿን ለጥቃት ክፍት ማድረጓ ተዘግቧል። ቀደም ሲል…
የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር የጭነት ማስተናገጃ ሰዓቱን በግማሽ ቀነሰ የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማህበር በወጪና ገቢ ንግድ ዘርፍ እየታየ የመጣውን ከፍተኛ የጭነት ፍላጎት በብቃት ለማስተናገድ እንዲያስችለው የጭነት ማውረጃና መጫኛ ሰዓቱን ከ24 ሰዓት ወደ 12 ሰዓት ዝቅ ማድረጉን አስታወቀ። ማህበሩ በአሁኑ ወቅት ባዶ…
ፕሬዝዳንቱ ከሞርታር ጥቃት ለጥቂት አመለጡ! የሶማልያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሐመድ ከሞርታር ጥቃት አምልጠዋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ በትናንትናው እለት ‹ነፃ በወጣችው› ባይዶኣ ጉብኝት ለማድረግ ወደዚያው ተጉዘው ነበር፡፡ ነገር ግን በአካባቢው ያሉ ታጣቂዎች እርሳቸው ካሉበት ቅርብ ርቀት የሞርታር ጥቃት በመክፈታቸው ጉብኝታ…
ብሔራዊ ባንክ በ26 ሕገ-ወጥ የገንዘብ ማስተላለፊያ ተቋማት ላይ እገዳ ጣለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሀገሪቱ ውስጥ ያለፈቃድ ወይም ከተሰጣቸው የሥልጣን ወሰን ውጭ ሕገ-ወጥ የገንዘብ ማስተላለፍ አገልግሎት ሲሰጡ ተገኝተዋል ባላቸው 26 ድርጅቶች ላይ ጥብቅ እገዳ መጣሉን አስታወቀ። ባንኩ ዛሬ ባወጣው ይፋዊ መግለ…