የማንችስተር ዩናይትድ ድሃዎች የኢትዮጵያ የኢንስታግራም ገፅ ነው፣ የክለቡ ዜናዎች፣ ተጫዋቾች አዘጋጅቶች፣ እና የውድድር ዘመን ሪፖርቶችን ያካተታል። የአማርኛ ቋንቋ ላይ የተጻፈ የስፖርት ዜና እና የክለብ ድሃዊ ዜናዎችን ያካተታል፣ በተጨማሪም የግምገማዊ ዜናዎችን እና የክለቡ ውድድር ዘመን ሪፖርቶችን ያካትታል። የድሃዊ አመለካከት እና የክለቡ አስተዋፅዖ ያላቸው የክለብ ድሃዎችን ያካትታል።
football fans
news, discussion, announcements
daily updates
positive
በFacebook አጠቃቀሙ ብዙ ጊዜ ጥያቄ የሚነሳበት ፋብሪዚዮ ሮማኖ 26 ሚሊዮን ተከታዮች ባሉት የFacebook ገፁ በቀጥታ የሪኮርድ ፖርቹጋልን መረጃ አጋርቷል። ይህ ማለት ግን ይህን መረጃ እያረጋገጠው ነው ማለት አይደለም በእኔ እምነት ሁሉም ነገሮች የስፖርቲንግ ብር ማስጨመሪያ ታክቲክ ነው። የዩናይትድ ሰዎች…
"የአሌሀንድሮ ጋርናቾ ጉዳይ እኔን የሚመለከት አይመስለኝም ።" "አሁን ላይ እያሰብኩ ያለሁት ብቸኛው ነገር እንደ ቡድን ከእርሱ ጋር በጋራ ብዙ እየተማርን እንደሆነ ነው ።" "ለማርከስ ራሽፎርድ የምለው ብቸኛ ነገር መልካም እድል ነው እኔ ሙሉ ትኩረቴ በራሴ ቡድን ሲሆን የሚመለከተኝም ባሉን ተጨዋቾች ላይ ነው ።"…
अभी तक कोई समीक्षा नहीं
इस चैनल के बारे में अपना अनुभव साझा करने वाले पहले व्यक्ति बनें।
ለአይደን ሄቨን ምን አይነት ድንቅ ሳምንት ነው! 🔥 1. ከእንግሊዝ ዋናው ብሔራዊ ቡድን ጋር ልምምድ ሰርቷል። 2. በእንግሊዝ (U20) እና በጣሊያን መካከል በነበረውና 3-3 በሆነ አቻ ውጤት በተጠናቀቀው ጨዋታ የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ ግብ አስቆጥሯል። ቀጣዩ ተረኛ። 💪 @man_united_ethio_fan…
WhoScored በዚህ የውድድር ዘመን እስካሁን ባሳዩት አቋም መሰረት ከአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ምርጥ 11 ይፋ ሲያደርግ ብሩኖ ፈርናንዴዝ መካተት ችሏል። @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ካሴሚሮ፦ “ውሳኔው የመጨረሻ ነው የውድድር ዘመኑ ሲያበቃ ማንቸስተር ዩናይትድን እለቃለሁ። በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት የማደርጋቸው የመጨረሻ ጨዋታዎች ስሜታዊ ይሆናሉ።” [The Athletic] @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ማኑዌል ኡጋርቴ በኢንስታግራም ገፁ! @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
📍 Old Trafford ready for the Manchester Derby. #MUWomen @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans