Gursha Tube serves as a broad-based news aggregator for the Ethiopian audience, publishing a mix of local and international updates. The content includes political news (focus on Prime Minister Abiy Ahmed), sports results (national team matches), urgent social alerts (missing persons like Hana and Dinkinesh), real estate market prices in various Ethiopian cities and regions, and religious news. The style is informative and journalistic, often summarizing official police reports and government announcements.
Aggregates diverse news topics but lacks original analysis; appears to be a repost/feed channel with high volume of content.
Ethiopian residents and diaspora interested in local affairs, sports, and social issues.
mixed
daily updates
neutral
" ሌቦ " ተለቋል የድምፃዊ ቡዜ ማን " ሌቦ " ሙዚቃ ክሊፕ በማራኪ ኢንተርቴይመንት ዩቱብ ቻናል ተለቋል ተጋበዙልኝ ተብላችዋል ብዙ አስተያየትም እየመጣ ይገኛል ግድ ነው ላንድ ለተቸገረ ወገን Challenge ይገባል:: እናንተም ተመልክታችሁ አስተያየታችሁን አኑሩ ተብላችዋል:: ከወደድኩሽማ ማንንም…
እንዴት ከረማችሁ ጉርሻዎች ነን አንድ ለበጎ ስራ መተን ነው 🎶🎵🎶😎 " አገረሸብኝ " ተለቋል Challenge ተደርጏል የናቲ አገረሸብኝ ሙዚቃ ኪሊፕ የተለቀቀ ሲሆን ማራኪ ኢንተርቴመንቶች Challenge አድርገውታል ጉርሻ ላይ:- * 1 ላይክ = 1 ብር * 1 ኮሜንት = 1 ብር * 1 ሼር =…
अभी तक कोई समीक्षा नहीं
इस चैनल के बारे में अपना अनुभव साझा करने वाले पहले व्यक्ति बनें।
ማራቶን በቀጥታ ተመልከቱ እዚህ ላይ 👇👇👇 https://t.me/EBCNEWSNOW?livestream
ለምን ይመርጡታል? #ቴምርሪልስቴት 👉ከ10 በላይ ታላላቅ ህንጻዎችን በታማኝነት እና በተባለለት ጊዜ ገንብተን ለባለቤቶቻቸው ማስረከባችን 👉አከፍፈላችን ያለምንም ወለድ እና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ መሆኑ 👉በሳይቶቻችን ላይ እውነተኛ ቅናሽን ማድረጋችን 👉በተለያዩ የካሬ አማራጮች በተመጣጣኝ ዋጋ እና በምቹ…
በሜድትራኒያን ባሕር ላይ ሌላ አሳዛኝ አደጋ ተከሰተ፦ የ19 ስደተኞች አስከሬን ተገኘ በሊቢያ በኩል አድርገው ወደ አውሮጳ ለመሻገር በጀልባ ተሳፍረው የነበሩ ስደተኞች ላይ በደረሰ አደጋ የ19 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተረጋገጠ። የጣልያን የባሕር በር ጠባቂዎች እና የረድኤት ድርጅቶች ትላንት ረቡዕ ባወጡት መግለጫ፣ ከ…
የአባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ረድኤት እና ምልጃ አይለየን🙏 በተወለዱ በሦስተኛው ቀን ከእናታቸው ዕቅፍ ወርደው “አሐዱ አብ ቅዱስ አሐዱ ወልድ ቅዱስ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ” በማለት ሥላሴን አመስግነዋል፡፡ አባታቸው ጸጋ ዘአብና እናታቸው እግዚእ ኃረያ ፍሥሐ ጽዮን ብለው ሰየሟቸው፡፡ በአንድ ወቅት ታዳጊው…
በዶናልድ ትራምፕ እና ኢማኑኤል ማክሮን መካከል የተፈጠረው አዲስ የቃላት ጦርነት ተጀመረ በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና በፈረንሳዩ አቻቸው ኢማኑኤል ማክሮን መካከል ያለው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ዳግም ውጥረት ውስጥ ገብቷል። ትራምፕ ትላንትና በሰጡት አስተያየት በማክሮን እና በባለቤታቸው ላይ ያፌዙ ሲሆ…
በወላይታ ሶዶ ከተማ በኃይማኖት ተቋማት ላይ የንቀት ተግባር የፈጸመ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ! የወላይታ ሶዶ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በትላንትናው ዕለት መጋቢት 23 ቀን 2018 ዓ.ም በከተማችን አራዳ ክፍለ ከተማ፣ ህብረት ቀበሌ ውስጥ የተፈጸመውን እጅግ አሳዛኝ እና ፀረ-ሰላም ድርጊት አስመልክቶ የሚከተለውን መግለጫ…
ፍቺ ስለበዛ ወደ ትዳር ለመግባት 'የስልጠና ምስክር ወረቀት' መያዝ ግዴታ ሊሆን ነው ተባለ ያለ ስልጠና ሰርተፊኬት ጋብቻ አይፈቀድም! አዲሱ የመንግስት መመሪያ የፍቺ ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን ተከትሎ፣ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥብቅ የሆነ አዲስ አሰራር ይፋ አድርጓል። ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ…
ወቅታዊ ጉዳይ: ጋዜጠኛው በሐሰተኛ ዘገባ ተወነጀለ—በአዳማ ስም ማጥፋት ክስ መመስረት አለበት ተባለ አዳማ—በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ከፍተኛ ውዝግብ ያስነሳው አንድ ጋዜጠኛ በአዳማ ከተማ "ተዘረፍኩና ተደበደብኩ" በሚል የሰጠው ዘገባ የሐሰት መሆኑን ተከትሎ፣ በአዳማ ከተማ አስተዳደር በኩል በሕግ ሊጠየቅ መሆኑ ተሰማ።…
💔 inbox ጉርሻዬ በዓል ለማክበር እየሄድን ነበር ቡታጅራን አልፈን ስልጤ ዞን አከባቢ ነው ሳንኩራ ላይ ነው አንደኛው መኪና የኛን ደርቦ ነበር የሄደው እኔ እስካሁን ድንጋጤው አለቀቀኝም::💔 የመኪና አደጋ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ደርሷል 🙏🙏🙏 🌴🌴🌴 https://www.facebook.com/s…