ይህ ቻናል ከ82,000 በላይ አባላት ባሉት በኢትዮጵያ የሚገኙ እና በዲያስፖራው የሚኖሩ የአርሰናል ደጋፊዎችን ዒላማ ያደረገ ሲሆን፣ በ24/7 በማይቋረጥ የሚለጠፉ ወቅታዊ መረጃዎችን ያቀርባል። የአርሰናል የወንዶች እና የሴቶች ቡድኖችን ዜናዎችን፣ የዝውውር መስኮት ዝመናዎችን፣ የጨዋታ ውጤቶችን በቀጥታ (live)፣ የተጫዋቾች ጉዳት እና የብሔራዊ ቡድን ተሳትፎዎችን ይከታተላል። የራሱን ትንታኔ እና ደጋፊዎችን ለመወያየት የሚያበረታታ ይዘት ያለው ሲሆን፣ በጨዋታ ወቅት ከፍተኛ ስሜታዊነት ያለው ንቁ ማህበረሰብ ያቋቋመ ዘወትር ከእሁድ እስከ እሁድ የሚሰራርብ ቻናል ነው።
ብዙሃኑ መረጃዎች ከውጭ ምንጮች የተወሰዱ ቢሆንም፣ የራሱ ትንታኔ እና ወቅታዊ ዝመናዎችን ያቀርባል። በጨዋታ ወቅት ከፍተኛ ስሜታዊነት ያለው እና ንቁ የሆነ ማህበረሰብ አለው።
የአርሰናል ክለብ ደጋፊዎች፣ በኢትዮጵያ እና በዲያስፖራው የሚኖሩ የአማርኛ ተናጋሪ እግር ኳስ ፍቅርተኞች፣ በ18-40 የዕድሜ ክልል የሚገኙ ቴክኖሎጂን በሚጠቀሙ ወጣቶች እና ጎልማሶች።
mixed
daily news, active 24/7 during match days
positive
هنوز نظری وجود ندارد
اولین نفری باشید که تجربه خود با این کانال را به اشتراک میگذارد.
“ ሊጉን 🏆 እንደምናነሳ እርግጠኛ ነኝ “ - ሚኬል አርቴታ “ የቆመ ኳስ ለእኛ ወሳኝ ነው “ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በዚህ የውድድር አመት “ አላማችንን እናሳካለን “ ሲሉ ለደጋፊው ቃል ገቡ። ለደጋፊው መልዕክት ያስተላለፉት አርቴታ “ ደጋፊዎች ብሩህ ተስፋ እንዲኖራቸው ጥሩ እንዲያስቡ እና ቡድኑን በጋ…
ሁሉም ቀርቶብን አርሰናል እና ቤርታ ይሄን ልጅ ብቻ ካመጡልን መጪው አመታት የአርሴ መሆኑ ይረጋገጣል! @SELEARSENALL @SELEARSENALL
አርሰናል በሁልያን አልቫሬዝ ላይ ፍላጎት እንዳላቸው እና እድሉ የሚገኝ ከሆነ ተጫዋቹን ለማስፈረም ጥሩ አቋም ላይ እንደሚገኙ መረዳት ተችሏል። ነገር ግን ማንኛውም ሊሆን የሚችለው ዝውውር ከፍተኛ የሆነ ክፍያ ያስፈልገዋል። - ፉትቦል ለንደን @SELEARSENALL
ጀጋፊዎች እመኑ ተስፋ እንዳትቆርጡ መጨረሻ ላይ የልፋታችሁን ዋጋ እንደምንከፍላችሁ ላረጋግጥላችሁ እፈልጋለሁ። 🗣 ሚካኤል አርቴታ
ቪክተር ዮኬሪሽ ወደ ክለቡ በሰላም ተመልሷል @SELEARSENALL
መወያያ ግሩፑን ይቀላቀሉ https://t.me/+7aQV9AZh6aFiYjk8
ቀጣይ የምናረጋቸው ጨዋታዎች ይሄንን ይመስላል ትዝ ካላችሁ እነዚህ ቡድኖት 2022/23 ሲዝን ላይ ምን እንዳረጉን Southampton vs Arsenal (EPL) ( 3-3) Sporting vs Arsenal (UEFA EL) (2-2) Arsenal vs Spor…
ኳስ አስተማሩን ይመቻቸው 😁
https://t.me/goallchanall
| የጨዋታ ቀን | MATCH DAYE | የካራባዎ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ አርሰናል VS ማንቸስተር ሲቲ | እለት እሁድ ፣ መጋቢት 13 ቀን | ምሽት ፤ 1:30 ላይ | ወምብሌይ እስታዲየም |EFL | CarabaoCupFinal ድል ለወዱ ክለባችን ARSENAL