This channel publishes humorous football memes, trivia, and statistics focusing on Premier League and World Cup stars. The tone is lighthearted and trolling, often featuring viral moments or exaggerated stats. It targets football fans in Ethiopia and the diaspora, mixing entertainment with occasional betting advertisements. Subscribers engage in trivia questions and banter regarding current football events.
High engagement content mixed with gambling promotions and reposts.
Ethiopian football fans and diaspora following Premier League and World Cup trends.
mixed
daily
positive
هنوز نظری وجود ندارد
اولین نفری باشید که تجربه خود با این کانال را به اشتراک میگذارد.
በቃ እንስማማ እና ለማጓየር ይሰጠው
ራይስ ወይስ ቡሩኖ እያላቹ ከምትጣሉ ለሃላንድ ይሰጠዉ እና ተገላገሉ
ስንቶቻችን እናውቃለን አንዳንድ የአርሰናል ደጋፊዎች የዋንጫ ድርቃቸውን በአርጀንቲና እንደተኩ
The only way Portugal could win 2026 world cup😂
የ16 አመቱ Max ከአንድ ወር በኀላ PL ሲበላ ቡሩኖ በ32 አመቱ top4 ገባው ብሎ ይጨፍራል😂😂የትልቅ ቀላል
ለማንኛውም ጦርሜዳ ላይ ዱቄት ያደረግናት የሀገረ ጣልያን ህዝብ ከእኛ እኩል በቲቪ ያያል ውድድሩን
የ2025/26 የእንግሊዝ ካራባዎ ካፕ አሸናፊ ክለብ ማን ሲቲ ሆኗል 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 ለመላው የማንቸስተር ሲቲ ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ🔥🔥🔥🥳 🇬🇧የ2025/26 የእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ 🔥🥶📢 ⏰ ተጠናቀቀ🔻…
🔥🔥🔥🔥🔥🔥
የአፅኖትና የመሰባሰብ መግለጫ ውድ ተመላሾች በቅድሚያ እሰይ...በመቀጠል እንኳን ለሀገራችሁ አበቃችሁ እያልን በሚቀጥሉት ወራት አርሰናል ሊያሳካቸው አይቀሬ የማይመስሉ ዋንጫዎች ከለቅሶው በፊት በህብረት የምናስቆምበት ወገባችንን ጠበቅ የምናደርግበት ሀገራችንን ሰላም የምናስጠብቅበት ፀሎታችንን ለአምላካችን የምናሰማበ…