This channel acts as a central hub for Ethiopian MUFC fans, posting detailed information every minute including live match updates, post-match results, upcoming fixtures, and rumors. It features interviews with coaches and players, fan reactions, and engagement regarding transfers like Casemiro and Anthony. The content is a mix of reposts, translated news, and community reactions.
Highly active community with frequent updates and strong engagement, though largely reposted news content.
Manchester United fans in Ethiopia and the diaspora, football enthusiasts aged 20-45.
mixed
High activity during matches, continuous daily news.
positive
هنوز نظری وجود ندارد
اولین نفری باشید که تجربه خود با این کانال را به اشتراک میگذارد.
ቦስ👋 @MAN_UTD_ETH_FANS @MAN_UTD_ETH_FANS
🎙 ዴቪድ ቤካም ስለ ማይክል ካሪክ “ማይክልን ሁልጊዜም እንደ አሰልጣኝ እወደው ነበር። ወደ እሱ ስትመለከት ትልቅ መረጋጋት ይታይበታል።” “ተጫዋቾቹን በሚገባ ያውቃቸዋል፤ እንዲሁም ማንቸስተር ዩናይትድ እንዴት መጫወት እንዳለበትም ያውቃል።” “እንደ አንድ የዩናይትድ ደጋፊነቴ፣ ይሄ (ካሪክ) በትክክል እኛ…
🎤 ሃሪ ማጓየር በታሪክ ምርጥ ስለሚለው ተከላካይ : “በታሪክ የምወደው የመሐል ተከላካይ ማን ነው ለሚለው፤ ያፕ ስታም እና ሪዮ ፈርዲናንድ ለዚህ ክለብ (ዩናይትድ) ሲጫወቱ ማየት እወድ ነበር።" “እንዲሁም ሰርጂዮ ራሞስ በሪያል ማድሪድ ቆይታው እነዚያን ሁሉ ዋንጫዎች ሲያሸንፍ ማየትን በእጅጉ እደሰትበት ነበር…
🚨 | OFFICIAL: ብሩኖ ፈርናንደዝ የወርሃ-መጋቢት የክለባችን የወሩ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል !! 🇵🇹⭐ @Man_Utd_Eth_Fans @Man_Utd_Eth_Fans
ሩበን አሞሪም ስለ ዩናይትድ :- “ማንችስተር ዩናይትድ በሚቀጥለው የውድድር አመት ስኬታማ መሆን ከፈለገ፤ መጀመሪያ የሚያስፈልገው ወጥነት ነው በየጥቂት ወሩ አቅጣጫ መቀያየር የለባቸውም። ግልጽ የሆነ ማንነት፣ ሂደቱን ማመን እና ለቡድኑ አጨዋወት ሙሉ በሙሉ ታማኝ የሆኑ ተጫዋቾች ያስፈልጋሉ። ተሰጥኦ ብቻውን ዋንጫ…
የክለባችን ቀጣይ አምስት ጨዋታዎች 🔜 @Man_Utd_Eth_Fans @Man_Utd_Eth_Fans