ይህ የኢትዮጵያ ፊርማ ግልጽ የሆነው አዋሽ ባንክ ኦፊሴላዊ ቻናል ነው። በዋናነት ከውጭ ሀገር የሚላከው ገንዘብ ላይ 4% ጉርሻ እና አዋሽ ሬሚት መተግበሪያ ላይ 10% ጉርሻ ያሉ የተደጋጋሚ የገንዘብ ዝውውር ቅናሾችን ያስተዋውቃል። እንዲሁም አዋሽ ብር ፕሮ ሞባይል ባንክ፣ የፋይዳ መታወቂያ ማስተሳሰር፣ የስራ መደብ ማስታወቂያዎች፣ ከመንግስት ጋር የሚደረጉ ትብብሮች እና የባንክ አገልግሎቶችን ያካትታል። በአማርኛ፣ በኦሮምኛ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋዎች ይለጠፋል።
Official corporate channel with authoritative banking information and regulatory updates, though content strategy involves heavy repetition of identical promotional messages.
Ethiopian bank customers and diaspora community (ages 25-60) interested in remittance services, digital banking, and job opportunities. Includes both local residents and overseas Ethiopians sending money home.
announcements
multiple daily posts
ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ ቁጥር፡126/24 አዋሽ ባንክ ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ የሥራ መደብ- ፅዳት- ተላላኪ ሰራተኛ የትምህርት ደረጃ- 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀች እድሜ- ከ 18 –…
አዋሽ ባንክ በጎፋ ዞን ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኞች የ 7 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ። ሣውላ፣ ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም አዋሽ ባንክ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ፤ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በድንገተኛ የመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች የ 7 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ። የአዋሽ ባንክ የወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ዋና ዳ…
هنوز نظری وجود ندارد
اولین نفری باشید که تجربه خود با این کانال را به اشتراک میگذارد.
positive
አዋሽ ባንክ ከታሚሶል ኮሚዩኒኬሽን ጋር በመተባበር የአዋሽ ብር ፕሮ፣ ፋሲካ ኤክስፖ የመክፈቻ ስነ-ሥርዓት አካሄደ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23 ቀን 2018 አዋሽ ባንክ የ2018 የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከታሚሶል ኮሚዩኒኬሽን ጋር በመተባበር በዓይነቱ ልዩ የሆነ የአዋሽ ብር ፕሮ፣ ፋሲካ ኤክስፖ 2018 የመ…
ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ 4% ጉርሻ! ====== ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በካሽ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ 4% ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ Maallaqa biyya ambaa firaa fi aantee keessan irraa kara…
በአዋሽ ሬሚት መተግበሪያ የገንዘብ ዝውውር ሲፈጽሙ ተጨማሪ 10% ጉርሻ ያገኛሉ! =========================== ውጭ ሀገር የምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ገንዘብዎን ወደ ኢትዮጵያ በቀላሉ፣ በፍጥነት እና በደህንነት ይላኩ! ✔️ ፈጣን እና አስተማማኝ አገልግሎት፣ ✔️ ደህንነቱ የተጠበቀ…
ውድ ደንበኞቻችን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ መመሪያ መሠረት፣ ሁሉም የባንካችን ደንበኞች የባንክ አገልግሎቶችን ለማግኘት እና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ ብሔራዊ (ፋይዳ) መታወቂያቸዉን ከባንክ አካዉንታቸዉ ጋር ማስተሳሰር ይጠበቅባቸዋል:: ስለሆነም እርስዎም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ ወይም በድ…
በአዋሽ ሬሚት መተግበሪያ የገንዘብ ዝውውር ሲፈጽሙ ተጨማሪ 10% ጉርሻ ያገኛሉ! =========================== ውጭ ሀገር የምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ገንዘብዎን ወደ ኢትዮጵያ በቀላሉ፣ በፍጥነት እና በደህንነት ይላኩ! ✔️ ፈጣን እና አስተማማኝ አገልግሎት፣ ✔️ ደህንነቱ የተጠበቀ…