This channel focuses on disseminating critical updates regarding the Grade 12 national exam, Higher Education entrance exams (Exit, NGAT, ERMP), and specialized professional exams (Nursing, Law, CS). It frequently shares exam schedules, analysis resources, complaint submission links for official results, and information on government policies like tuition fees and student loans. The content also promotes international education fairs and advises on scholarship and visa procedures.
High-quality informational content for students, but low engagement due to broadcast-style reposting.
Ethiopian high school and university students preparing for national entrance exams.
mixed
Sporadic/Regular News Updates
neutral
የሐዘን መግለጫ በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛው መርሐ ግብር የማከካሻ ( Remedial ) ትምህርት ስትከታተል የነበረችው ተማሪ መሠረት አበባው በድንገተኛ ህመም ምክንያት ዛሬ ዓርብ ግንቦት 02 ቀን 2016 ዓ/ም ከጥዋቱ 2:50 ላይ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች። በተማሪያችን ድንገተኛ ህልፈተ ሞት የ…
ሉቃስ 24:34 ጌታ በእውነት ተነሥቶአል። ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን እና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል! 🎉
هنوز نظری وجود ندارد
اولین نفری باشید که تجربه خود با این کانال را به اشتراک میگذارد.
🚨 Big Announcement! 🚨 🚨🎓 International Education Event 🌍✨ 🚨📢 Join us this Saturday at the Cassiopia Hotel to meet representatives from top universities in the USA 🇺🇸, Canada 🇨🇦, Germany �…
ተራዝሟል! በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በሁለተኛው ሲሚስቴር ተጨማሪ ተማሪዎችን ለመቀበል ባወጣው ማስታወቂያ ለመማር ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተማሪዎች ሪፖርት አድርጉ ተብሏል። ተመዝግባችሁ የመግቢያ ፈተናውን ለመውሰድ ፈቃደኛ የሆናችሁ ተማሪዎች በተመዘገባችሁበት ሊንክ በመግባት በድ…
🚨 Big Announcement! 🚨 🚨🎓 International Education Event 🌍✨ 🚨📢 Join us this Saturday at the Cassiopia Hotel to meet representatives from top universities in the USA 🇺🇸, Canada 🇨🇦, Germany �…
#ጥቆማ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ እየተዘጋጁ ነው? በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጁ አጋዥ የትምህርት ይዘቶች እና የመለማመጃ ጥያቄዎችን የያዙ ቪዲዮዎች በድረ-ገፅ ያገኛሉ። ይለማመዱ 👇 https://examinfo.moe.gov.et/guides የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አ…
🚨 Big Announcement! 🚨 🚨🎓 International Education Event 🌍✨ 🚨📢 Join us this Saturday at the Cassiopia Hotel to meet representatives from top universities in the USA 🇺🇸, Canada 🇨🇦, Germany �…
ይህ መጽሐፍ በተገኘበት የማንበብ እርምጃ ይወሰድበት!!!😁 የlogic ጥያቄዎች እንዳለ ማለት ይቻላል ከዚህ ነው የሚወጡት በአስተማሪዎች ተመራጭ ነው። ✨ Share with your Friends 🎖📖🎖 @aplusacademyy @aplusacademyy
ደሃ የሆንህ እንደሁ... ደሃ የሆንህ እንደሁ... ሲኦልህ ናት ምድር ውልደትህ፣ ዕድገትህ... ኑሮህም አያምር !!! ... ደሃ የሆንህ እንደሁ... ከአፈር ቤት ተወልድህ - በአፈር ትድሃለህ የአፈር ሲሳይ ርቆህ... ከአፈር ከቆሻሻ - ምግብ ትለቅማለህ በእንጀራ ሳይሆን - በረኃብ ታድጋለህ ! . (በደሃ ሀገር ውስ…
ውድ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከዚህ በመቀጠል ልዩ ልዩ ጥያቄዎችን ስለምንለቅ እንድትሞክሩ እናሳስባለን!!
Exam out of 8 ____ #1) None of the furniture we bought last week___ yet. A) has arrived B) arrived C) have arrived D) will have arrived #2) Classes begin only after you-------- registration. A)…
....... Continued 5⃣) Will Vs Going to 🔷Going to is used to express planned future action.( ወደፊት ወይም future ላይ ለሚከናወነው ድርጊት ፡ ዛሬ ላይ ዕቅድ ከወጣለት ወይም program ከተያዘለት፡ ያ ወደ ፊት ለመከናወን ዛሬ ወይም አሁን ላይ ዕቅ…