The channel, run by Ahmedin Jebel, features a wide array of content including Islamic teachings, Ramadan greetings, and detailed analysis of the ongoing political situation in Ethiopia, particularly the Tigray conflict. The content is highly critical of the current government (Abiy Ahmed) and the Tigray People's Liberation Front (TPLF), often discussing historical grievances and alleged human rights violations. It also addresses social issues like corruption and gold shop scandals. The style is opinionated and news commentary.
Active channel with high engagement, but content is heavily opinionated political commentary and religious sermons with limited neutral fact-checking.
Ethiopian Muslims, political activists, and citizens interested in the Tigray conflict and government criticism.
mixed
daily updates
هنوز نظری وجود ندارد
اولین نفری باشید که تجربه خود با این کانال را به اشتراک میگذارد.
negative
ይህንን አቤቱታ በግንባር ቀደምትነት የመሩት ሊቀመንበሩ ኤርዊን ክራፍት (Erwin Kraft)፣ ዋና አራማጁ ኸርማን ፉርንበርግ (Hermann Fuernberg) እና ማሪ ጊንስበርግ (Marie Ginsberg) ሲሆኑ፣ ጥያቄያቸውን ለማስፈጸም እንደ ጆን ደብሊው ፔህሌ (John W. Pehle) ካሉ የአሜሪካ የጦርነት ስደተ…
ሆኖም ዛሬ ደቡብ አፍሪካ ያሳለፈችውን የመከራ ታሪክ ባለመርሳትና ለጊዜያዊ ጥቅም ባለመታለል ዋጋ በመክፈል ጭምር በእስራኤል ላይ በዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት የጀመረችውን የዘር ማጥፋት (Genocide) ክስ ኢትዮጵያ መቀላቀል ቢያቅታት እንኳ በጄኔቫው መድረክ ድጋፍ መስጠት አለመቻሏ ፣ ያንን ታላቅ የፓን አፍሪካዊነት መ…
የሐረርጌው የዘር ፍጅትና የጄኔቫው ተቃውሞ 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 ከአሕመዲን ጀበል 🔴🔴🔴🔴🔴🔴 ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) 💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢 ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፤ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረክ ያላት ክብር የሚመነጨው…
“ረሱል ﷺ ለኢደል ፊጥር ሶላት አይወጡም ነበር፤ ቴምር ተመግበው ቢሆን እንጂ። የሚመገቡት ደግሞ ዊትር አድርገው ነበር።”
ከነቢዩ (ሰዓወ) ሰሀባዎች ውስጥ፥ ሰይዱና ዑመር(ረዓ)፣ ኢብኑ ዐባስ ፣ኡበይ ኢብኑ ከዕብ፣ ሙዓዊያ፣ ሁዘይፋና ሌሎችም( አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸው) ለይለተል-ቀድር 27 ሌሊት ላይ ናት ይሉ ነበር! 27ተኛው ለሊት ደግሞ የዛሬዋ ለሊት ናት። በለይለተል-ቀድር ደግሞ የሚሰራ ዒባዳ ከ1 ሺህ ወራቶች (83…
🔥 ለአህመዲን ጀበል የቴሌግራም ቸናል ቤተሰቦች…. በአላህ ፍቃድና በናንተ በቴሌግራም ቤተሰቦቼ እገዛ በቀን 8000 ብሎኬት ማምረት የሚችል ማሽን በኮልፌ ሙስሊም መቃብር ውስጥ መትከል ችለናል አልሀመዱሊላህ። እንኳን ደስ ያላችሁ። በቀጣይ ደግሞ ኮልፌ የሚመረተውን ብሎኬት ወደ 10ሩም ሙስሊም መካነ መቃብር ቦታዎ…
ሀላፊነታችንን ተወጥተናል፤ አማናችሁን አድረሰናል 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 በወርሀ ረመዳን በአህመዲን ጀበል አስተባባሪነት በአዲስ አበባ ለሚገኙ የሙስሊም መቃብሮች የብሎኬት ማምረቻ ማሽን ለመግዛት ከህዝበ ሙስሊሙ ገንዘብ መጠየቃችን ይታወሳል ። በዚህም መሠረት የሚፈለገው ገንዘብ ተሰብስቦ የማሽ…
📌 የ1000ብር ቻሌንጃችን እንደቀጠለ ነው የጀመርነውን ትልቅ አላማ ከግብ ለማድረስ እያደረጋችሁት ላለው እገዛ የዚህ ቻናል አባላቶችን እያመሰገንኩ የተቀረውን ለማሟላትና የዛሬውን ለሊት 6ሚሊየን ብር ደርሰን እንድናድር የ1000 ብር ቻሌንጅ ጀምረናል። እህት ወንድሞቼ: ይህንን ትሩፋት በአንድ ሺህ ብር መዋጮ ማ…
⛔️Attention~ ቪዲዮ አለማየት አይቻልም አንድ ሰው ሲቀበር በአማካይ 28 ብሎኬቶች ያስፈልጋሉ። ጉድጓዱ ውስጥ ለህዱን ለመሸፈን 14፤ ከላይ የቀብሩ ዙሪያ ላይ ደሞ 14 ብሎኬቶች ያስፈልጋሉ። እንግዲህ ይሄን ያህል ብሎኬት ግዥ እየተደረገ ነው እስከዛሬ ድረስ ሥርዓተ ቀብር ይፈፀም የነበረው። በዚህም የተነሳ…