Features the 'Melody of Myriads' (የአእላፋት ዝማሬ), sacred Ethiopian Orthodox hymns and spiritual poetry shared by the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Content includes theological discussions, conference announcements, hymn videos, and worship resources, primarily in Amharic.
High-quality devotional content from the Ethiopian Orthodox Church with consistent engagement.
Subscribers are likely Ethiopian Orthodox believers interested in church hymns, theology, and religious culture.
announcements, music, religion
sporadic
positive
Aún no hay reseñas
Sé el primero en compartir tu experiencia con este canal.
በታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም እና በዮሐንስ ወልደነጎድ ፍቁረ እግዚእ ሰንበት ት/ቤቶች ለሚካሔደው 7ኛ ዙር የሱባዔ ጉባኤ ትምህርት ከዚህ በፊት ምንም አይነት የቅድስት ቤተክርስቲያን መሠረታዊ የሃይማኖት ትምህርት የመማር ዕድል ላላገኙ አሁን ላይ ያገኙ ዘንድ በድጋሚ የተዘጋጀ የመመዝገቢያ ቅጽ! ታዕካ ነገሥት በአታ…
የሱባዔ ጉባኤ የተዘጋጀበትን ዓላማ ለማሰካት ይረዳ ዘንድ በታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም እና በዮሐንስ ወልደነጎድጓድ ሰንበት ት/ቤቶች የሚማሩ ተጨማሪ ተማሪዎች ምዝገባ ሊካሔድ ነው! የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤት አንድነት ከኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ ጠቅላላ ማኅበር በ2015 መጨረሻ ላይ በጋራ ሊሠሯቸው ከተፈ…
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSf6KVr1kaym9X77oz3L1xNXVVHwWFFiXlnTvs4p1I1WoWryvA/viewform?usp=publish-editor
እጅግ የምናከብራቸው መምህር ዘላለም ወንድሙ ዕረፍት እጅግ ጥልቅ ኀዘን ይሰማናል:: በጽናት ወዳገለገሉት አምላካቸው በመጠራታቸው ምክንያት የሚበልጠውን ዋጋ እንደሚቀበሉ እያመንን ለኦርቶዶክሳውያን ሁሉ መጽናናትን እንመኛለን:: የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ
የመመዝገቢያ ሊንኮቹን ነገ ምሽት 12:00 ሰዓት በJanderebaw Media ቴሌግራም ገፅ እንዲሁም በፌስቡክና ኢንስታግራም ላይ የምናጋራ መሆኑን እንገልፃለን። የተመዝጋቢዎች ቁጥር ሲሞላ ሊንኩ ራሱ የሚዘጋ እንደሚሆን ልናሳውቅ እንወዳለን።
የአእላፍት ዝማሬ መዝሙር ጥናት ተጀመረ ሙሉ ቪዲዮውን በጃንደረባው ሚዲያ የYouTube channel ላይ ያገኙታል https://bit.ly/48ESmUa
በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ የተዘጋጀ የደም ልገሳ መርሐግብር በእለቱ ደም በመለገስ በቋሚነት አባል መሆን ከፈለጉ ፎረሙን በመሙላት ይመዝገቡ። 👇👇👇 https://forms.gle/3dK8tm6EKbZHNADy9 "ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ " ሮሜ 12:9
ይህንን checklist ይጠቀሙ።