♡ እንወዳታለን ♡ የጨለማው ዘመን ማብቂያ ምልክት ናት ለዚህ ነው ማርያምን እጅግ የምንወዳት አይቀንስም ክብሯ ዓለም ምንም አለ ቢያመሰግናት እንዴት በታደለ(2) በመገረም ተይዞ ዓለም በጨለማ ድኅነት እየራበው ጽድቅ እየተጠማ ከቁስል ለመዳን የመድኃኒቱ እናት የሕይወት ውሃ ምንጩን መች አመሰገናት እኛ ግን ክብር…
✥ ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደረሰልኝ ✥ ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደረሰልኝ ኦ ከሳሼን ረግጦ አዋረደልኝ ክንፉን ቀጥ አድርጐ ዙሪያየን ሰፈረ የጠላቴን መንገድ ወጥመድ ሰባበረ/2 ሌጌዎን መከረኝ በሐሰት እንድቆም ሊያሳየኝ ፈልጐ የሙሴን መቃብር አይጠቅመኝምና ሰወረዉ ሚካኤል ፈርቶ ተመልሷል ተዋርዶ ሳጥናኤል/2 ጽድቅን አ…
Nessuna recensione
Sii il primo a condividere la tua esperienza con questo canale.
ትስቡጣ ማለት ገዢ ማለት ነው።
❣️ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ❣️ -------------------------------------------- 👑" እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ " (ሉቃ 1:19) ➡️ ቅዱስ ገብርኤል ማን ነው ??? ❤️ ገብርኤል:- ማለት የእግዚአብሔር አገልጋይ ማለት ነው ከሰባቱ ሊቃነ…
🌷እንኳን ለዐቢይ ጾም ሠባተኛ ሳምንት ኒቆዲሞስ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም አደረሰን። መልካም ዕለት ሰንበት (ኒቆዲሞስ) ና የጾም ጊዜ። ለሁላችንም ይሁንልን። ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ @yemezmur_gtmoch ┈┈┈┈••●…
🛏 አልጋ መግዛት ለምትፈልጉ ኑ አልጋ ላሳያችሁ! ይህ አልጋ የተራ ሰው ወይም የወታደር አልጋ አይደለም፡፡ የንጉሥ አልጋ ነው፡፡ ንጉሥም ቢባል ተራ ንጉሥ ሳይሆን በዓለም ሁሉ የሚዘመርለት ታላቅ ንጉሥ አልጋ ነው፡፡ የንጉሥ ዳዊትን አልጋ ላሳያችሁ፡፡ ይህ አልጋ ከወርቅ ወይም ከአልማዝ ወይም ከከበሩ ድንጋዮች የተሠ…
በጾም ወራት "ዓሳ" መብላት ይቻላልን??? ክፍል አንድ ብዙ ጊዜ ይህ ከላይ ያነሳነው ርዕሰ ጉዳይ ሰዎችን ሲያከራክር እንሰማለን በተለይ በዚህ በያዝነው በዐብይ ፆም ደግሞ ሁኔታው ከፍ ብሎ ምዕመኑ ውዥንብር ውስጥ ሲገባ ይሰተዋላል ዓሳ ፆም አለው የለውም በሚል ንትርክም ጊዜውን ያጠፋል። ዓሳ ፆም የለውም…