ቻናሉ የቅዱስ ያሬድ ዝማሬዎችን በግእዝና በአማርኛ ያስታውሳል፣ በእነሱ ላይ የተጠየቁ ጥያቄዎችንና መልሶቻቸውን ያቀርባል። ኦርቶዶክሳዊ ተዋሥኦ፣ የቤተክርስቲያን ትምህርቶች፣ የጾምና የበዓል ሥርዓቶችን በማስረዳት ለካህናት፣ ለዲያቆናትና ለምእመናን ዕውቀት ያካባብራል። መጽሐፍትንና የኮርስ PDFዎችንም ያጋራል።
Well-structured original religious educational content with detailed theological explanations, scriptural references, and serialized course materials.
Ethiopian Orthodox Christians including clergy, deacons, seminary students, and faithful seeking deep theological understanding of liturgy, hymns, and church doctrine. Age range likely 18-60.
tutorials
daily
positive
ሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መልአክ እንደጻፉት በሰሙነ ሕማማት ይህንን አድርጉ እንኳን አደረሳችሁ ሰሙነ ሕማማት አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዓለም ሁሉ ቤዛ ሆኖ ተላልፎ መሰጠቱን የምናስታውስበት ሳምንት ነው። ይህንን ምክንያት በማድረግ የሥርዓት ለውጥ ሲደረግ ሲመለከቱ ግራ የሚጋቡና ሥርዓተ አምልኮ…
ለልጅዎ የግእዝ ስም ማውጣት ከፈለጉ እነሆ ግእዝ__አማርኛ ፩) መዓርዒር__ጣፋጭ ፪) አሜር__ፀሐይ ፫) አርያም_ሰማይ ፬) አምኃ_እጅ መንሻ ፭) ብሥራት___የምስራች ፮) ሰሎሜ_ሰላም ፯) አሜን__እውነት/ይሁንልኝ ፰) ሠዊት__እሸት ፱) ጸገየ___አበበ ፲) አስካል____ፍሬ ፲፩) ልዑል____ከፍ ያለ…
Aún no hay reseñas
Sé el primero en compartir tu experiencia con este canal.
እንኳን ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ አሸጋገራችሁ እገኒ ለከ እግዚኦ በውስተ ልብየ። እትፌሣሕ ወእትሐሠይ በአድኅኖትከ። መልካም ዐውደ ዓመት ይሁንልን።
መንፈስ ቅዱስ፦ ስለእርሱ የሰበኩ ቅዱሳንን ሁሉ የሚረዳቸው መንፈስ ቅዱስ አንድ ነውኮ። (#በግእዝ፦ እስመ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ዘይረድኦሙ ለኵሎሙ ቅዱሳኒሁ ለእለ ሰበኩ በእንቲኣሁ) © በትረ ማርያም አበባው የዩቲይብ ቻናሌ We belong to Christ ንሕነ ዘክርስቶስ https://youtube.com/@ed…
💚 ዝማሬ ዘቅዱስ ያሬድ ክፍል 4 💚 ☘️የካቲት 1☘️ ነገረ ክርስቶስ፦ የሰማይ ጭፍሮች የሚያመሰግኑት የሚያድን ጌታ ተወልዶላችኋል። (#በግእዝ፦ ናሁ ተወልደ ለክሙ እግዚእ ወመድኅን ዘይሴብሕዎ ሐራ ሰማይ) 🍃ዘቀሌምንጦስ🍃 ነገረ ክርስቶስ፦ የአባቶችን…
💜 ዝማሬ ዘቅዱስ ያሬድ ላይ የተጠየቁ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ክፍል 3 💜 🌴፩. በክርስቶስ መወለድ ተራራሮች የሕይወት እንጀራ ሆኑ የዱር ዕንጨቶችም የበረከት ፍሬን አፈሩ የባሕር ውሃም ወተትንና ማርን ሆነ። መላእክትም ተሰብስበው ክንፎቻቸውን ዘረጉ በማርያም ላይም ዘረጉ በዚያም በዓልን አደረጉ ይላል። ምን ማለት…
የበገና መዝሙር ከበገና መምህራችን ከዲ/ን ሙላው ባቀደው። https://youtu.be/-kS5GKMnMvc?si=8z8Nno-uug5eqWMJ
ክረምት በዮርዳኖስ ተጠምቀ) ሥላሴ፦ በአብ እናምናለን በወልድ እናምናለን በመንፈስ ቅዱስም እናምናለን። (#በግእዝ፦ ነአምን በአብ ነአምን በወልድ ወነአምን በመንፈስ ቅዱስ) © በትረ ማርያም አበባው የዩቲይብ ቻናሌ We belong to Christ ንሕነ ዘክርስቶስ https://youtube.com/@edenawiz…