The channel provides in-depth analysis and discussions on news and events happening in the Middle East and North Africa. It covers a wide range of topics including politics, society, culture, and religion. The content is presented in a clear and concise manner, making it easy for viewers to understand complex issues. The channel also features interviews with experts and analysts who provide their insights and perspectives on the latest developments.
The channel provides in-depth analysis and discussions on news and events happening in the Middle East and North Africa. It covers a wide range of topics and presents content in a clear and concise manner, making it easy for viewers to understand complex issues. The channel also features interviews with experts and analysts who provide their insights and perspectives on the latest developments.
18-45, students, professionals, expats living in the Middle East and North Africa, interested in news and current events.
ይቅርታ ጋይስ አናዶኝ ጻፍኩበት ቅድም.. በቃ ችግር የለም እንደፈለጉ ይሁኑ.. ማናችሁምም አትመልሱላቸው.. የሚያወዛግብ ነገር ካለ ግን ሁሌም ራሴንው ጠይቁኝ
እዚህ ላይም ለ15 ቀን ትንሽ ልንጠፋፋ ነው እና ግሩፑን አደራ አድሚኖች😁😁 ከ2 ሳምንት በኋላ እዚህ ላይ እንደተለመደው በአጫጭር ጽሑፎች እና ቲክቶክ ላይ በቪዲዮ እመለሳለሁ.. ትንሽ እረፍት እናድርግ መሰለኝ.. እውነቱን ለመናገር እዚህ ቻናል ትናፍቁኛላችሁ በጣም ማርያምን ዝም ብዬ ጥፍት ስል ሌላ ነገር እንዳ…
Aún no hay reseñas
Sé el primero en compartir tu experiencia con este canal.
news, discussion, analysis, opinion
daily
neutral
ሉተር በሕይወቱ ከገጠሙት ትልቅ ፍርሃትና ጭንቀት ውስጥ ግንባር ቀደሙ ከቅድመ ውሳኔ ጋር የተያያዘው ነበር.. ሉተር በአንድ ወቅት ላይ "እግዚአብሔር እኔን ለማዳን ያልመረጠኝ ቢሆንስ?" በሚል አደገኛ ጭንቀት ውስጥ ነበር.. ይህ የሆነበት ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ማንን ይምረጥ ማንን አይምረጥ ማንም ሊያውቀው አይች…
ኧረ አንዳንድ ሰው ቪዲዮ ሲሰራ ለነገ አያስቀርም😁😁 https://vt.tiktok.com/ZSHrf8KQK/ ———
ቆይ ቆይ ግን.. አሁን ለምሳሌ በትዳር ውስጥ ሆናችሁ ግን ደግሞ ሃሪፍ ትዳር ባይሆንስ.. ባል በሚስቱ ላይ መራራ የሚሆንባት ሲልም ከዛ የሚከፋባት ዓይነት ቢሆንስ..?? አልያም ሚስት ነዝናዛና ምንም ባሏን የማታግዝ ብትሆንስ..?? ዌል ምንም ችግር የለውም እንደ አዲስ መመካከር ከዚያም የንስሐ አባት ይዞ ማማከር..…
እኔ ታውቃላችሁ ቲም ፖል ነኝ.. አላገባም ምናምን.. ግን ደግሞ ልታገባ ላሰብከው ወዳጄ አንድ የመጨረሻ ነገር ልንገርህ..?? “ከጠበኛና ከቍጡ ሴት ጋር ከመቀመጥ፡ በምድረ በዳ መቀመጥ ይሻላል።” [ምሳሌ 21: 19] ✌️😁
ከላይ ላለው ጽሑፍ ማብራሪያ