About this channel
7/10ቻናሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ይዘት በማቅረብ በቀን ብዙ ጊዜ መረጃዎችን ያስተላልፋል። የጎልማሶች መሰረታዊ ትምህርት፣ የመምህራን ስልጠና (ብሬል፣ ዲጂታል መታወቂያ)፣ የትምህርት ቤት ምገባ ስኬቶች፣ የልዩ ፍላጎት ተማሪዎች ድጋፍ እና የመማሪያ ክፍሎች ግንባታን ጨምሮ በትምህርት ሴክተሩ የሚከናወኑ ተግባራትን በዝርዝር ያስታውቃል። ከዚህም በላይ የሴቶች አቅም ግንባታ፣ የሳይንስ እና ፈጠራ ትርኢቶች፣ እንዲሁም የመንግስት የለውጥ ፕሮግራሞች ድጋፍ ሰልፎችን ያስተጋባል። ይህ ለመምህራን፣ ለወላጆች፣ ለተማሪዎች እና ለከተማው የትምህርት ማህበረሰብ የሚጠቅም ኦፊሴያል የመረጃ ምንጭ ነው።
ኦፊሴያል የመንግስት ምንጭ ከመደበኛ ዝመናዎች እና ዝርዝር ሪፖርቶች ጋር፣ ነገር ግን የፖለቲካ ድጋፍ መልእክቶችን ያንጸባርቃል።
መምህራን፣ የትምህርት ቢሮ ባለሙያዎች፣ ወላጆች፣ በአዲስ አበባ የሚገኙ ተማሪዎች እና በትምህርት ሴክተር የሚሰሩ ሰራተኞች። የዕድሜ ክልል 25-60።
announcements
daily updates
positive
Subscriber Growth
Mentioned by
Posts per Week
ቀን 9/5/2015 ዓ.ም ማስታወቂያ! በነገው እለት በሚከበረው የከተራ በዓል ምክንያት መንገዶች ስለሚዘጉ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! TikTok፡- tiktok.com…
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2016 የትምህርት ዘመን ትምህርት መስከረም 7 /1/2016 ዓ.ም በሁሉም ትምህርት ተቋማት ይጀመራል። የትምህርት ሚኒስቴር የ2016 የትምህርት ዘመን ትምህርት በሀገር አቀፍ ደረጃ መስከረም 14/1/2016 ዓ.ም እንደሚጀመርና ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች በራሳቸው መርሀ-ግብር ማ…
ቀን 1/7/2015 ዓ.ም ማስታወቂያ! በ2015 የትምህርት ዘመን 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ እና ሀገራቀፍ ፈተና ተፈታኝ ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ቀደም ሲል በቀጥታ / ኦላይን መመዝገባችሁ ይታወቃል፡፡ ከዚህ ጋርም በተያያዘ የተመዘገባችሁበትን መረጃ ትክክለኛነት ለማረጋገጥ እንዲቻል ለ6ኛ ክፍል https…
በነገው ዕለት መደበኛው የመማር መስተማር ስራ የሚቀጥል መሆኑን እናሳውቃለን (ግንቦት 19/2017 ዓ.ም) መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
የ2017 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት በነገው ዕለት ይፋ ይሆናል፡፡ (ሰኔ 16/2017 ዓ.ም) የ2017 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት በነገው ዕለት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ነጥቡ ላይ…
Reviews
No reviews yet
Be the first to share your experience with this channel.
Rankings
channels / AM| Day | Week | Month | Year | All time | |
|---|---|---|---|---|---|
| Subscribers | — | — | — | — | #129of 188 |
| Posts | — | #21of 110 | #48of 170 | #56of 184 | #67of 188 |