✅OFFICIAL ↪️የዝውውር ዜና↩️ 👉ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና በሀዋሳ ድንቅ ጊዜን ያሳለፈው ወጣቱ አጥቂ መስፍን ታፈሰን በ2 አመት ኮንትራት ከሀዋሳ ከነማ አስፈርሟል። 🙏እንኳን ወደ ታላቁ ኢትዮጲያ ቡና በደህና መጣህ! @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
⚽️የከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች ደረጃ ይህን ይመስላል! ➡️አቡበከር ናስር በ9ጎሎች በሁለተኝነት ይከተላል! 👏አቡኪ በርታልን ቶሎ ወደ ቦታህ ! @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
🇪🇹ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ጨዋታ ⏰ጨዋታው ተጠናቀቀ ኢትዮጲያ ቡና 1⃣–1⃣ ለገጣፎ ለገዳዲ መሀመድ ናስር 79' 🏟ሀዋሳ ስታድየም @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
🔥የኤርሚያስ ድንቅ ጎልልል ስንት ላይክ ይገባዋል! ❤️❤️❤️ ይሄ ነው ታዳጊ ❤️ @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
👆እንኳን ደስ አለን የቡንዬ ልጆች! 👉የባህርዳር ውድድራችንን በድል ጀምረናል! ⚽️አቡኪ ከ2 ጨዋታ ጉዳት መልስ ዛሬ 2 ጎሎችን በማስቆጠር ወሳኝ 3 ነጥብ ለቡድናችን አስገኝቷል! 🎙ሀሳብ አስተያየታችሁን በመወያያ ግሩፓችን ላይ አካፍሉን!! 👇 https://t.me/+G23St9-450k1Njg0
| Day | Week | Month | Year | All time | |
|---|---|---|---|---|---|
| Subscribers | — | — | — | — | #1045of 8.1K |
| Posts | #815of 1.3K | #1245of 2.8K | #1008of 4K | #1174of 5.1K | #800of 5.7K |
| Citations | — | — | — | — | #4955of 5.2K |