No reviews yet
Be the first to share your experience with this channel.
❤️❤️❤️ ቴምፕቴሽን ክፍል 3 የመጨረሻው ክፍል ሰፉንም ለብሼ ቁጭ ብዬ ነበረ ኬክም ተዘጋጅቷል Congra የሚል ፅሁፍ ላዩ የነበረ በል ሂድ አሉኝና ኬኩጋ አስቀመጡኝ ቢላውም ተሰጠኝ ኬኩንም ቆርሼ ፎቶም ተነሳሁኝ በኬክ ሳቢያ ሆኖ ኬኩንም በላሁኝ…
🌪 🙃 ቴምፕቴሽን ክፍል 2 🧜♀ ????????? ምርቃቴ ቀርቦ ሱፌ ተዘጋጅቶ ጋውኔም አንድ ላይ ቤተሰቤም ነበር በዝግጅቱ ላይ የኔን ደስታ ሊያይ ሱፉንም ለመልበስ ትልቅ ጉጉት…
ርዕስ ፦ ቴምፕቴሽን 🧜♀️ ይዘት ፦ ሮማንቲክ ግጥማዊ እውነተኛና አጭር 2017 ዓ.ም ክፍል 1 ተጀመረ ✍ አየኋት በድንገት በሚዲያው መስኮት ፈገግ ስትልና እሷን ስመለከት አይቼው ማላውቀ…
ፓስት ይደረግ ምትሉ ብቻ በlike ግለፁልን ፍጠኑ ትወዱታላችሁ ..😘🙂
® የቻናሌ ቤተሰቦች እና መላው ኢትዮጵያውያን፣ እንኳን ለ2018 አዲሱ ዓመት አደረሳችሁ! 💡🎉 🎉ይህ አዲስ አመት: 🥇የሰላም🎀 🥇የአንድነት🎀 🥇የጤና🎀 🥇የብልጽግና🎀 🥇የደስታ🎀 🥇የስኬት🎀 🎆እንዲሁም ከየአቅጣጫው የሰላም ዜና የምትሰሙበት እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን። 🫴አዲስ ዓመት…
ያመኑትን... ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀 ʏᴜʙᴀ.ᴄʀᴇᴀᴛɪᴠᴇ
🙂ያልሞተ ሰው... 🔥ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🔥 ʏᴜʙᴀ.ᴄʀᴇᴀᴛɪᴠᴇ
3 ምላሾች... ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀 ʏᴜʙᴀ.ᴄʀᴇᴀᴛɪᴠᴇ
እነዛ የምንናፍቃቸው ቀናቶች... አዎ እነሱ... ይመጣሉ አሁን እንዳሉት መጥፎ ቀናቶች በእድል የሚመጡት ሳይሆኑ በልፋት የሚመጡት እነዛ ጥሩ ቀናቶች ይ.መ.ጣ.ሉ . በፍጥነት እኮ አይደለም ግን በእርግጠኝነት ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀 ʏᴜʙᴀ.ᴄʀᴇᴀᴛɪᴠᴇ
አሁንም ድረስ🥺 ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ