ጥቆማ cabin crew ስም እና ቀን ? የቀን ለውጥ ስለሚሮር በድጋሜ check አርጉ https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/results
#ፍላጎቱ ላላችሁ‼️ ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የመምህርነት ሙያን መቀላቀል ለሚፈልጉ የአንድ ዓመት ስልጠና ሊሰጥ ነው፡፡ ስልጠናው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ በተመረጡ አምስት ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል፡፡ የምዝገባ መስፈርት፦ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ…
Отзывов пока нет
Будьте первым, кто поделится мнением об этом канале.
#የስራ_ማስታወቂያ_Job_Vacancy የአዲስ አበባ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአድስ አበባ ቤቶች ኮኮርፖሬሽን ለሚገኙ በተለያዩ ክፍት የሥራ መደቦች ማስታወቂያ አውጥቷል ዕድሉን ይሞክሩ። ገጹን #Follow_Share ያድርጉ።
#በያዙት_መንጃ_ፍቃድ_ምን_ዓይነት_ተሽከርካሪ_መንዳትእንደሚችሉ_ያውቃሉ? በአዋጅ ቁ.1074/2010 ዓ/ም መሠረት የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ አመዳደብ የሚከተለውን ይመስላል።
#Exit_exam #EthioEducationAndCareerHub ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ያላለፉ ተማሪዎች የምስክር ወረቀት ቅፅ አዘጋጅቶ ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ልኳል። የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ብሔራዊ የቅድመ-ምረቃ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እየተደ…
የኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ኮሚሽን ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ የወጣበት ቀን ሚያዝያ 1/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ኮሚሽን አዲስ የስራ ማስታወቂያ 🔻Deadline: April 15, 2026 Ethiopia Nuclear Energy Commision invites interested and qualifi…
ሙሉ ሰላም ጤናን የምንመኝላቹ የተከበራቹ የቻናላችን ቤተሰቦች እንዴት ቆያቹልን የ2025.2026 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር የጥሎ ማለፍ ጨዋታወች መጋቢት 29 እና 30 የሚደረጉ ሲሆን በለተ ማክሰኞ 4.00 ሪያል ማድሪድ ከ ባየርሙኒክ 4.00 ስፖርቲንግ ሊዝበን ከ አርሰናል በለተ ዕ…