Teklu Tilahun (@teklu_tilahun) is a popular Ethiopian channel providing daily self-help advice, motivational tips, and psychological insights in Amharic with English translations. It focuses on themes like millionaire mindset, emotional intelligence, and financial literacy, often using listicles of practical advice. The channel extensively promotes translated self-help books (such as *The Psychology of Money* and *The Let Them Theory*) to agents, aiming to improve subscribers' lives and mindset.
High-engagement daily content mixing practical tips with book promotions; relies on listicle style for engagement.
Young Ethiopian professionals, students, and aspiring entrepreneurs looking for personal growth and wealth motivation.
promotional, tips, mixed
daily motivation updates
#ከራስህ_ጋር_በሰላም_ኑር! ሌላ የምትወቅሰው ነገር መፈለግህን አቁምና ከራስህ ጋር በሰላም ኑር! በከተማ ውጣ ውረድ የተሰላቸ አንድ ሰው ለነፍሱ ሰላምና ለልቡ እርጋታን ፈለገ። ሐሳቡንና እይታውን የሚረብሽ ነገር ወደሌለበት ቦታ ሄዶ ማረፍም ፈለገ። ከተማው እጅግ ጩኸታም ስለሆነ ወደ ጫካ ለመሔድ ወሰነ። ጫካ…
#ምላስህን_ግራት ምላስህን ግራት፤ ያልተገራች ምላስ ግን ወደ ስህተት ትመራለች! ሰላማዊ አንደበት ያለው ሰው በሁሉም ዘንድ የተወደደ ነው። እረፍት አልባ፣ ያልተገራች ምላስ ግን ወደ ስህተት ትመራለች። የእረፍት አልባ፣ ያልተገራች ምላስ ምልክቶች፦ #1_ወሬኛነት_ያለማቋረጥ_ታወራለች መጽሐፍ ግን እንዲህ ይላል…
Wala pang mga review
Maging una sa pagbabahagi ng iyong karanasan sa channel na ito.
positive
#እስከዛሬ_ያልሰማሃቸው_5_አደገኛ_እውነቶች፦ 1. ከልክ በላይ ከወፈርክ፣ ዘር አይደለም። የየቀን ምርጫዎችህ ውጤት ነው! 2. ገንዘብ ሰዎችን አይለውጥም። እውነተኛ ማንነታቸውን ግን ያጋልጠዋል! 3. ብዙ ችግሮችህ ሕክምና አያስፈልጋቸውም። ዲስፕሊን፣ ስፖርትና እንቅልፍ ይፈታቸዋል! 4. ገደብ የሌለው ደግነት…
#ድህነት_በሽታ_ለመሆኑ_5_ማስጠንቀቂያ፦ 1.ገንዘብ ካላዘዝከው 👉 ያዝሃል 2. ድህነት በሽታ ነው 👉መድኃኒቱ ደግሞ ስራና ስልት ነው። 3. ለሰዎች ታይታ መኖር አቁም 👉 አካውንትህ ላይ ማተኮር ጀምር። 4. ዛሬ መስዋዕትነት ካልከፈልክ 👉 ነገ ህልምህ መስዋዕት ይሆናል። 5. ምርጫው ያንተ ነው 👉 ወ…
#እንካ_የኃይል_ኢነርጂ ራስህን፦ 1. መልካም ቃል 🥙እንደ ምግብ መግበው! 2. ሰላም እንደ ጸሐይ ☀️አልብሰው! 3. ፍቅር እንደ ጸጋ ❤️አጎናጽፈው! 4. እንደ ካስማ 💪ደግፈው! 5. በየእለቱ አይዞህ በማለት አጀግነው! እንጂ ሕመም አትሁንበት። #ኃይልህን_አድስ 4-በ-1 መጽሐፍ (አማርኛ) #DOPAM…
#በሰዎች_ናፍቆት_ስሜት_የምትጫወትባቸው 5 ጨካኝ ስልቶች፦ 1. በድንገት ከቦታው ጥፋ! 2. አጭርና ደረቅ መልእክት ብቻ ላክ! 3. በጣም ሲፈልጉህ አትገኝላቸው! 4. ለሌላ ሰው ትኩረት ስጥ! 5. ትኩረትህን እንደ ሽልማት ቁጠረው! #ስሜትን_የመምራት_ጥበብ አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ #ስሜትን_የመምራት_ጥበብ…
#ለአንተ_አይነት_ጸዴ_ወንድ_የማይመጥኑ_10_ደባሪ_ነገሮች፦ 1. ድህነትን ማፍቀር 2. ፋሽን ማሳደድ 3. በግዴለሽነት ማውራት 4. ሐሜት ማሳደድ 5. መዝረክረክ 6. ቂም መያዝ 7. ያለማቋረጥ ማማረር 8. ሁሌ ራስን ማነጻጸር 9. መጥፎ ስነ ምግባር 10. ተስፋ መቁረጥ #የሚሊየነርነት_ፈጣን_መንገድ መጽሐፍ አ…