ይህ ቻናል ትምህርት ነክ ጉዳዮች ብቻ የሚስተናገድበት ነው። መረዳዳትና መደጋገፍ ብቻ ይፈቀዳል። መነቃቀፍና መሰዳደብ አይፈቀድም። ምቀኞችና ቅንቅኖች የቡድኑ አባል መሆን አይፈቀድላቸውም። ቅኖችና ለራሳቸውና ለወገኖቻቸው ትምህርት የሚጨነቁ ብቻ የግሩፑ አባል መሆን ይችላሉ።
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。