Рост подписчиков
Постов в неделю
🔥#የፌስቡክ_ገፃችንን_ይወዳጁት‼️ ሜታ ድርጅት (የፌስቡክ ባለቤት) በተደጋጋሚ እኛን ከፌስቡክ ያገደን ቢሆንም በንስር አማራ አርማና ስም የሚከፈቱ የአገዛዙ አፈቀላጤዎች በነፃነት እንዲሰሩ መፍቀዱን ባዬን ጊዜ ፌስቡክ ካምፓኒ ለእኛ ያለውን ጥላቻ ተረድተናል😂 ቢሆንም ገጥመናል ገጥመናል ስለዚህ ዛሬ ፌስቡክ ላይ…
በየትኛዉ አካባቢ ለህዝብ የሚጠቅሙ መረጃዎችን በመረጃ መቀበያችን ብታደረሱን የምታደርሱንን መረጃዎች በተሻለ ፍጥነትየሚደርሱንን መረጃዎችን ለተመልካች ለማድረስ እንሰራለን። የመረጃ መቀበያ አድራሻችን 👉 @NISIREamhra2 👈 በዚህ መረጃዎችን ታደርሱን ዘንድ እናሳውቃለን‼️ ©ንስር አማራ🦅 07/12/16 ዓ…
🔥#ሸጋ (ቋረኛው)💪 አንድነቱ ያለ ምንም ሰላም መደፍረስ (ኮሽታ) ይጠናቀቅ ዘንድ ከአንድነቱ ጀርባ ያለው የጦሩ ገበሬ የበፊቱ የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር ም/ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ ሸጋ ጌታቸው ( ቋረኛው) ከነበረው አናብስት ጥምር ጦር ጋር ቋራን ከጠላት በማፅዳት ነፃ ቀጠና በመፍጠር ላደረከው አስተዋፅ…
🔥#የአማራ_ሰቆቃ_ሙሉ_ቪዲዬ‼️ Ebs የተሰኘዉ ሚዲያ እሁድ ከሰአት በሚሰኛዉ ፕሮግራም ያቀረቡት ከደንቢ ዶሎ ዩንቨርስቲ የታፈኑ 17 የአማራ ተማሪዎች መካከል አንዷን አቅርቦ ነበር። ነገር ግን ሙሉ ቪዶዮዉ አገዛዙ ebs ቴሊቪዥን ላይ እርምጃ በመውሰድ ከዩቱቭ ቻናል አስወርደውታል። እኛም በመረጃ ሰጪዎቻችኔ አፈላል…
#ጎንደር ጎንደር አርማጭሆ የአገዛዙ አራዊት ከ80 በላይ ምርኮኛ እጅ ሰቷል።የሰራዊቱ ከባድና ቀላል መሳሪ ገቢ ተደርጓል።የቀረው አራዊትም ከበባ ዉስጥ ይገኛል። ጎንደር💪💪💪 #ወጥር_አማራ‼️ #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 10/12/16 ዓ.ም @NISIREamhra
Отзывы
Отзывов пока нет
Будьте первым, кто поделится мнением об этом канале.
Рейтинги
channels / AF| День | Неделя | Месяц | Год | Всё время | |
|---|---|---|---|---|---|
| Подписчики | — | — | — | — | #387из 933 |
| Публикации | — | #26из 293 | #62из 378 | #38из 427 | #31из 431 |