🤍 ነሲሓ ቲቪን በ CBE ንግድ ባንክ ለመርዳት የማይረሳው የአካውንት ቁጥራችን 444 ነው። የመልካም ስራ አጅር ከፍ በሚልባቸው የረመዳን ቀናት ድጋፍ ያድርጉ። ጀዛኩሙላሁ ኸይራ ____ ibnu Masoud islamic Center CBE Account 444 @Nesihatv
💥 ታላቅ የምስራች! ◻️ አልሐምዱሊላህ... የነሲሓ ቲቪን የቀጥታ ስርጭት ከዛሬ እሁድ መጋቢት 1/2016 ጀምሮ ከየትኛውም የዓለም ክፍል ሆናችሁ ከዌብሳይታቸን https://live.nesiha.tv መከታተል ትችላላችሁ። ለአጠቃቀም ይበልጥ ምቹ እንዲሆን የሞባይል አፕሊኬሽኑን ከስርጭት ፔጁ ላይ ወይም ከቴሌግራም ቻ…
Nessuna recensione
Sii il primo a condividere la tua esperienza con questo canale.
🔖 የዒድ አከባበር ደንቦች ✍ ኡስታዝ ጣሀ አህምድ @tenbihat
በትክክለኛ ሰነድ (ሰነዳቸው በታመነ ዑለማዎች) ተረጋግጠው የመጡ ዱዓዎች በውስጣቸው ትልቅ ረድኤትና በረከት አላቸው። በትላልቅ ፎንቶችና በሚያምር አቀራረብ የተዘጋጁ ከቁርአንና ከሐዲስ የተገኙ ጥቂት መሳጭ ዱዓዎችን ያጠናቀረ ኪታብ እንካችሁ፦ እናንተ በተለይ 27 ለሊት ላይ ተጠቀሟቸው ለምትወዷቸው ወዳጆች ያጋሩ።
የነገ ቀጠሮዎ የት ነው...? 🕌 ጦር ሀይሎች ረያን መስጂድ እንገናኝ ። ⏱ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ #3ኛው የነሲሓ ኮንፈረስ ============================= ነሲሓ ቲቪ ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም! 📡 Ethiosat /11545 / H / 45000
ነሲሓ ኮንፈረስ 3 كُنْتُمْ خَيْرَ أُمَّةٍ " ምርጥ ህዝቦች ! " ⏱ እሁድ የካቲት 1 🕌 በረያን መስጅድ ( ጦር ሀይሎች) =============================== ነሲሓ ቲቪ ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም! 📡 Ethiosat…
🌿 ነብያዊ ምክሮች 🎙 አቅራቢ፦ ሸይኽ አብደላህ ሸሪይካ (አላህ ይጠብቃቸው) 📚 ሁሉንም የሚመለከቱ አሳሳቢ የዲን ጉዳዮችን የሚዳስስ ሲሆን፣ ከዒልም ተማሪዎች ጋር የሚደረግ ልዩ ቆይታንም ያካትታል 🕙 ቀን እና ሰዓት፦ ነገ ቅዳሜ – ረፋድ 4:00 ሰዓት 📍 ቦታ፦ አዲስ አበባ – 18 ቀበሌ የኢብኑ…