ወደ ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ ተጓዙ! ይህ ቻናል የአክሱም፣ የዳዕማት፣ የንግሥተ ሳባና ሌሎች የጥንት ኢትዮጵያ ስልጣኔዎችን ምስጢሮች ያስተዋውቃል። ታሪክ፣ ባህል፣ ሥነ ጽሑፍ፣ ሥነ ሕንፃና መንፈሳዊ ቅርሶችን በመቃኘት የኢትዮጵያን ያለፈ ግርማ እንመረምራለን። “ በመንፈስ ነቅተን በንቃተ ሕሊና ጥበብ እንጓዛለን ”፤ https://youtube.com/@nekatehelena7?si=AURMulnDZzU8807r
No reviews yet
Be the first to share your experience with this channel.