About this channel
8/10በዋናነት የተዋህዶ መዝሙር ግጥሞችን (Lyrics)፣ የቅዱሳን የዓመታዊ በዓላት መታሰቢያዎችን፣ የጥምቀት እና ሌሎች የቤተክርስቲያን በዓላትን አስመልክቶ የሚገኙ ትምህርቶችን ያቀርባል። የጊዜውን የቤተክርስቲያን ስርዓት እና ምስጢር በአማርኛ የሚያስረዳ፣ በጸሎት እና በመዝሙር የተሞላ ይዘት ያለው። በበዓላት እና በጾም ወቅቶች በንቃት የሚሰራ።
Consistent, well-formatted religious content with high engagement; dedicated to Orthodox liturgical traditions and music.
Ethiopian Orthodox Christians, ages 25-60, religious devotees and church music enthusiasts, including diaspora communities maintaining cultural and religious connections.
mixed
Active around liturgical calendar, multiple posts per week during feast days and fasting periods
positive
Subscriber Growth
Posts per Week
እግዚአብሔር ጴጥሮስ ውሃ ውሰጥ እንዲወድቅ ፈቅዷል 👉ግን እንዲሰምጥ አልተወውም ዳንኤል የአበሶች ጉድጓድ ውሰጥ እንዲወረወር ፈቅዷል 👉 ግን አንዲበላ አላደረገም ያለቀ የሚመስለህ አንተ ነህ እንጂ ፈጣሪ ገና አልጨረሰምና ታምነህ ቆይ!…
✍ ከዚህ በኋላ ለ50 ቀናት እንዲህ እያልን ሰላምታ እንለዋወጣለን:- ††† ክርስቶስ ተንስአ እሙታን! ¤በዐቢይ ኃይል ወስልጣን! ††† አሠሮ ለሰይጣን! ¤አግዐዞ ለአዳም! ††† ሰላም! ¤እምይእዜሰ! ††† ኮነ! ¤ፍሥሐ ወሰላም! † የጌታችን በጐ ምሕረቱ በሁላችን ትደርብን:: መልካም በዓል ❤️
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🌿 🌿 🌿 መልካም የሆሳዕና በዓል 🌿 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
🍀🌿 ሆሣዕና 🌿🍀 🌿 “ሆሣዕና” ስምንተኛው የዐቢይ ጾም ሳምንት ሲኾን፣ የሰሙነ ሕማማት መጀመሪያ ነው፡፡ ሆሣዕና ስያሜው በማቴዎስ ወንጌል ፳፩፥፱ ከሚገኘው ትምህርት የተወሰደ ሲኾን ትርጕሙም ‹መድኀኒት ወይም ‹አሁን አድን› ማለት ነው፡፡ 🌿 ክብር ይግባውና አምላካችን በአህያ ጀርባ ላይ ተቀምጦ ‹‹ሆ…
❣️የመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል መዝሙሮች ስብስብ❣️ -------------------------------------------- ♡ አሳዳጊዬ ♡ ✞ የኛ አባት ሚካኤል ✞ ✥ ይለይብኛል ሚካኤል ✥ ♡ ብዙ ልጆች አሉት ♡ ❖ ቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ ነህ ❖ ❁ ሚካኤል እም መላእክት ❁ ❖ ይችላል ሚካኤል ❖ ✞…
Reviews
No reviews yet
Be the first to share your experience with this channel.
Rankings
channels / EN| Day | Week | Month | Year | All time | |
|---|---|---|---|---|---|
| Subscribers | — | — | — | — | #2190of 35.9K |
| Mentions | — | — | — | — | #10729of 14.3K |