ከፍታ የእናንተ የወጣቶች ፕሮግራም ነው፡፡ ከፍታ ከ አሜሪካ የልማት ተራድኦ (ዩኤስኤ አይዲ) በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በአምሬፍ ሔልዝ አፍሪካ እና አጋሮቹ ከኢትዮጵያ ወጣቶች ጋር በቅንጅት የሚተገበር ፕሮጀክት ሲሆን ወጣቶች የእራሳቸውን ኢኮኖሚያዊ አቅም፣ የሲቪል እና ማህበራዊ ተሳትፎ እንዲያሳዳጉ ይሰራል፡፡
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。