ስለ ሐይማኖታችን እንወቅ ✞✝✞✝✞✝✞✝✞✝✞✝✞✝✞✝ ያለንበት የማያልፍ የሚመስል መከራ ቢመስለንም ትላንት ከሱ የባሰውን አልፈን ነው ዛሬን ያየነው ትላንታችንን አንርሳ ! ሒወት የደስታና የሀዘን ናት ሁለቱም ማለፋቸው አይቀርም በሚያልፉ ቀናቶች መሀል የማያልፍ መዋደድን ይስጠን !! ሁሌም እላለሁ ሃይማኖታችንን ልንጠብቅ ያስፈልጋል አምላከ ቅዱሳን በቸርነቱ ይጠብቀን!
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。