ጉራጊኛ መዝሙር(ፕሮተስታንት) የቆዩት እና የቅርብ እንዲሁም አዳዲስ የጉራጊኛ ዝማሬዎች ቋት ነው 1,የጉራጊኛ ዝማሬዎች ተደራሽነት ለማስፋፋት 2,ከመጣፋት ለመታደግ ዝማሬዎች እየተረሱና እየጠፋ መምጣታቸው ለማስቀረት 3,ሰምተን ልንባረክባቸው የተከፈተ ቻናል ነው። 4,ዝማሬና ዘማሪዎቹ ላይ ትኩረት አድርጎ መሥራት 👉 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስታየት @Samueltsegaye አናግሩኝ
No reviews yet
Be the first to share your experience with this channel.