" ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ በነቢያቱ አፍ በቅዱሳን መጻሕፍት አስቀድሞ ተስፋ ለሰጠው ለእግዚአብሔር ወንጌል ተለየ።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 1:1-2) የእግዚአብሔር ወንጌል ስለ ክርስቶስ ነው፡፡ የእግዚአብሔር ወንጌል ካለ የሰው ወንጌልም አለ፡፡ የሰው ወንጌል ወንጀል ነው፡፡ የእግ/ር ወንጌል ደግሞ ህይወት ነው፡፡ በዚህ ገጽም ህይወት የሆነው ወንጌል ብቻ ይሰበካል፡፡
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。