✞❀ ወራዙት አፍቀሩ ልሳነ ግእዝ ይትማህሩ ❀✞ ✞✿ ወጣቶች የግእዝን ቋንቋ ይማሩ ዘንድ ወደዱ ✿✞ ☞✞ ለቅድስት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችን ብሎም ለአለም መንፈሳዊም አለማዊም ሁሉ የአብነት ትምህርት መጀመሪያ የሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረት ነው፡፡ ☞✞ በአለማችን የመጀመሪያውና የመጨረሻው ቋንቋ ግእዝ መሆኑን ያውቃሉን? ☞✞ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የአብነት መሠረት የሆኑትን ሁሉ እንማራለን፡፡
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。