ስለ እውነተኛ ፍቅር እናውራለን እንዘክራለን ♥ ፩ ፍቅረኛ ለ ፩ ነብስ♥ የ ዘላለም ደስታ ። ይወትን በአሸናፊነት ለመወጣት አንደኛ ወገን ሌላውን ለማሸነፍ (ለመግዛት) ከመሽቀዳደም ይልቅ በእውነተኛ ፍቅር (የመፈቃቀር) ጉልበት ለትዳሩ ለመገዛትና ለፍቅር አሸናፊነት ቅድሚያን መስጠቱ ይመረጣል፡፡ በእነዚህና መሰል የፍቅር ሀሳቦች ውስጥ መስዋዕት የሆኑለት ራሱ ፍቅር ነገ እነሱን መልሶ በፍቅር ይጠግናቸውና
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。