ይህ በቴሌግራም ላይ ከ266,000 በላይ አባላት ያሉት የኢትዮጵያ የመጀመሪያው እና ትልቁ የሙዚቃ አልበም ቻናል ነው። አዳዲስ የኢትዮጵያ አልበሞችን፣ ነጠላ ዜማዎችን እና ቆየት ያሉ የድሮ ሙዚቃዎችን በተደራጀ መልኩ በMP3 ፎርማት ያደርሳል። በተጨማሪም ለሌሎች ቻናሎች፣ ድርጅቶች እና ኢቨንቶች ማስተዋወቂያ የሚያገልግል ነው።
music listeners, general public
announcements, mixed
daily multiple posts
neutral
No reviews yet
Be the first to share your experience with this channel.