ግጥም በድምጽ በጽሑፍ ምርጥ አንድ ገፅ በሰው የተነበቡ ግጥሞች የአሪፍ መጽሐፍ ጥቁምታ አጫጭር ታሪኮች የሀሳብ ንሸጣዎችን ከሁሉም እንቃርማለን፡፡ፈጠራዎችን እንደመምባቸዋለን፡፡የኤልያስንም የሌሎችንም ከያነያንን ስራ እንታደማለን፡፡ ስለሀሳብ እንሰማለን፡፡ እናሰላስላለን፡፡ ሰክረን ሳይሆን ሰክነን፡፡ሀሳብን እናስበዋለን፡፡ ዘላለም የሚቆየው ሀሳብ ነው፡፡
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。