About this channel
7/10EBC (@ebcnewsnow) is the primary state broadcaster of Ethiopia, delivering daily updates on national politics, government policies, and electoral processes. The channel covers a wide range of topics including infrastructure development, economic reports (banking, tourism, coffee), agricultural advancements, social issues, and sports highlights. It serves as a reliable source for citizens and investors seeking official information regarding administrative regulations, law enforcement operations, and major national events.
Official government channel with consistent, factual reporting on national events; tone is formal and administrative.
Citizens, government officials, and investors interested in Ethiopian national affairs, development projects, and political updates.
mixed
daily updates
neutral
Subscriber Growth
Posts per Week
በ3 ዓመታት 9.8 ሚሊዮን ለሚሆኑ ዜጎች ቋሚ የሥራ ዕድል መፍጠር ተችሏል፦ ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ********** ባለፉት ሶስት ዓመታት 9 ነጥብ 8 ሚሊዮን ለሚሆኑ ዜጎች እውቀትን መሰረት ያደረገ ቋሚ የሥራ ዕድል በመፍጠር ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የሥራና ክህሎት ሚኒስ…
ኢትዮጵያ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክን 2 ለ 1 አሸነፈች ****************** የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ አቻውን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ለኢትዮጵያ ግቦቹን በረከት ደስታ እና መሐመድኑር ናስር አስቆጥረዋል፡፡ ጨዋታው ምሽቱን በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ዋና ከተ…
"ከመስከረም 2018 ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት ወስኗል"፦ የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ******************* ከመስከረም 2018 ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት ወስኗል፡፡ በዚህ ማሻሻያ፦ 1. ዝቅተኛው የመንግሥት…
ኢትዮጵያ የብርሃን ቀኗ ወጋገኑ ጀምሯል! እንኳን አደረሳችሁ 🔥 መልካም አዲስ ዓመት 🌼 #Ethiopia #newyear #ethiopiannewyear
ጳጉሜን 1 የፅናት ቀን "ፅኑ መሠረት ብርቱ ሀገር" #ebcdostream #ENDF #EBC #ፅናት #ጳጉሜን
Reviews
No reviews yet
Be the first to share your experience with this channel.
Rankings
channels / AM| Day | Week | Month | Year | All time | |
|---|---|---|---|---|---|
| Subscribers | — | — | — | — | #136of 214 |
| Posts | — | #30of 130 | #49of 192 | #48of 210 | #61of 214 |
| Mentions | — | — | — | — | #124of 185 |