ዳሩ–ተውሒድ የወቅፍ ፕሮጀክት ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በ1441 ዓ.ሒ የኢደል አድሐ በአል ይፋ ያደረገው የገቢ ማስገኛ ፕሮጀክት ነው የወቅፉ ገቢ ለምን ይውላል? √ ነሲሓ ቲቪ √ ነሲሓ መስጂድና መድረሳ √ ዳሩል ሀዲስ ኢስላማዊ ኮሌጅ √ የሒፍዝ ሀለቃት √ የኢልም ኮርሶች √ ቃፊላ የዳዕዋ ጉዞ እና ሌሎችም አንፀባራቂ የዳዕዋ ስራዎች ኒያዎን ገቢ ለማድረግ ንግድ ባንክ 1000337985328
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。