"ጥበብን ማግኘት ምንኛ ከወርቅ ይሻላል! ማስተዋልንም ማግኘት ከብር ይልቅ የሚመረጥ ነው።" ምሳ 16 "ሥጋችን ምግብ ሲያጣ እንደሚደክም ሁሉ ነፍስም ምግቧን የእግዚአብሔርን ቃል ስታጣ ትደክማለች።" - ብጹዕ አቡነ ሽኖዳ 🕯ነፍሳችንን የሚያለመልመውን ቃለ እግዚአብሔር እንማማር። ምንም አይነት ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላቹ @hasabebot ላይ መላክ ትችላላችሁ። @ty1921
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。