በልጆች ላይ እያገለገላችሁ ያላችሁ ይህን ቻናል ተቀላቀሉ በአለም አቀፍ ደረጃ ልጆችን በወንጌል የሚደርስ የአገልግሎት ህብረት ነው። በኢንተርናሽናል ደረጃ ከእንግሊዘኛ ዲፕሎማና ከፍ ያለ የአሰልጣኝነት Levels ድረስ በሰርተፍኬት ያስመርቃል እንዲሁም አብሮ የመስራት ልብ ካላቸው ጋር ከአጥብያ ቤተክርስቲያናት ጋር በጋራ ይሰራል። ለበለጠ መረጃ Website: www.cefethiopia.com
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。