ቻናሉ የተከፈተው በሊሙ ገነት ከተማ የሚገኙ ሙስሊም ወጣቶች ያቋቋሙት "ቢሻረቱ ሸባብ ጀመዓ" ላይ ተመርኩዞ ሲሆን ▫️ወደ ኸይር ነገር ሰውን ያመላከተ እነሱ የሰሩትን አጅር በሙሉ ያገኛል ከሰሪዎቹ አንድ አጅር ሳይቀነስ {ሰ.ዐ.ወ} ✅ስለዚህ እኛም በዚህ ቻናል የተለያዩ :– #ቁርአናዊ አስተምሮቶች #ኢስላማዊ ታሪኮች #ሀዲሶች እና ሌሎችንም #ጠቃሚ ንግግሮች እንለቃለን in box @Nejah
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。