ይህ ቻናል የድሬደዋ ኆኅተ ሰማይ ቅድስት ማርያም ካቴድራል አንቀጸ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ሲሆን በዚህ የቴሌግራም ቻናል የተለያዩ የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ አስተምህሮ የጠበቁ ትምህርቶች፣ዝማሬ፣ የሥነ ጥበብ ጽሁፎችና ምስሎች የሚያገኙበት ነው። ዓላማውም በሁሉም ቦታ ቃለ እግዚአብሔርን ለማድረስ እንዲረዳ ታስቦ የተከፈተ እና በሰ/ት/ቤቱ ኃላፊነት የሚቆጣጠር ገጽ ነው።
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。