📕#በሀበሻዋ መዲና አዲስ አበባ አለም ባንክ አካባቢ መስጂድ አል–አንሷር ላይ የሚሰጡ ፕሮግራሞች የሚለቀቅበት ቻናል ነዉ:-👇🏻 👉🏻#ወደ الله ተጣሪ በሆኑ ሰለፊይ ሱንይ፣ዱዓቶች የሚሰጡ የሆኑ የአቂዳ፣የሀዲስ፣የሲራ፣የቋንቋ፣የነህው የሶርፍ፣የሙሀደራና፣ኹጥባ እና ሌሎችም ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች የሚለቀቅበት ነዉ። ☞#እንዲሁም ሌሎች ጠቃሚ የሆኑ የዑለማ ፈትዋዎች፣ሙሀደራዎች ይለቀቅበታል።
No reviews yet
Be the first to share your experience with this channel.