ከተክፊር የጥፋት ዶፍ ሸሽተህ የሙርጂያዎች የጥፋት ማአጥ አትርመጥመጥ ከሐዳዲያ ሸሽቶ ከሙመኢያ ጋ ቀልጦ መፍሰስ ጥፋት እደሆነ ሁሉ ከሱፊያ ሸሽቶ ካአህባሽ ጉያ መደበቅ ከተብግ አመንትፎ ወደ ኢኸዋኖች መዘፍዘፍ ከድጡ ወደ ማአጡ ነው!!እንኔን ተከተል የእኔ አስተሳሰብም ልጫንብህ ኢያልኩሁ አይደለም ከጭፍንተኝነት ተላቀን ና የኢስላም ብርሀን እንይ!
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。