✞ እንደምትወደኝ አውቃለሁ ✞ እንደምትወደኝ አውቃለሁ [፪] ሁሌም ስትጠራኝ እሠማለሁ የቅጠል ልብስን ብለብስም ሞቴን አትፈልግም ኧኧኧ ሞቴን አትፈልግም አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ከቤተልሔም ጎልጎታ እስከ ቀራንዮ ኮረብታ እየተከተልክ ፈለከኝ ከኃጢአት ቁስሌ ፈወስከኝ ኧኧኧ ሞቴን አትፈልግም አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► እረሳ…
✞ ዮሐንስን ያጠመቀ ✞ ዮሐንስን ያጠመቀ [፪] በሄኖን [፬] በማዕዶተ ዮርዳኖስ እዩት ትህትናውን - - - - ያጠመቀ ጽድቁን ተመልከቱ - - - ያጠመቀ በባሪያው እጅ ሆኖ - - - ያጠመቀ የጌታ ጥምቀቱ - - - - - ያጠመቀ አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► አንተ መናኙ ሰው - - - ያጠመቀ ቅዱስ ባሕ…
لا توجد مراجعات بعد
كن أول من يشارك تجربته مع هذه القناة.
ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️…
✞ አይዟችሁ በርቱ ✞ አይዟችሁ በርቱ አትጨነቁ በአንዳች ነገር አትሸበሩ የተዋሕዶ ልጆች በአገር ውስጥና በውጪው ዓለም የምትኖሩ በወጀብና በመከራ ውስጥ አለው ልጆቼ አይዟቹ የሚል የተስፋ አምላክ ነው የምናመልከው የተቆረጠውን የሚቀጥል አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸► የአማሃ ተንኮል የአኪጦፌል ክፉ ምክር ሁከት አንግሶ በደም…
✞ እንደ ኦርያሬስ ✞ እንደ ኦርያሬስ ብሩህ ራጉኤል ፈለገ አኩቴት የብርሀናት ልዑል በሕይወቴ አብራ የምስጋናህን ቃል[፪] አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ዘውትር ያለ ዕረፍት በማይቆም ምስጋና ታመሰግናለህ በፍፁም ትሕትና በውዳሴ ሙላኝ ላቅርብልህ ዜማ ትጉህ ራጉኤል ግሩም ኦፈ ራማ አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸…
✞ ኦ ማርያም ✞ ኦ ማርያም ምልዕተ ጸጋ ጌታ ሲመጣ እኛን ፍለጋ በማህጸንሽ ያደረብሽ የአምላክ እናት ደስ ይበልሽ አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► በዛፍ በገደሉ ርግቦች መጡና ሲጎራረሱ አየች ሐና በጽሞና እናት ርግቢቱ ልጇን ስታጎርስ መካኒቷ ሐና ጀመረች ማልቀስ አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► የሐናን ልመና…
✞ ደብረ ታቦር ደብረ ሲና ✞ ቡሄ በሉ - - - - - - - - ሆ ቡሄ በሉ - - - - - - - - ሆ ልጆች ሁሉ - - - - - - ሆ ለአምላክ ክብር - - - - ሆ ይቅረብ ምስጋና - - - - ሆ በደብረ ታቦር - - - - - -ሆ ተገልጧልና - - - - - - -ሆ ፊቱ እንደ ፀሐይ - - - - ሆ በርቶ ደ…