Dedicated to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, this channel shares daily choir songs (Mezmur), Bible verses, and information on holy days. It focuses on Zema Mahber and provides a platform for spiritual content and church news in Amharic. The content is educational and devotional, helping users stay connected with their faith.
Legitimate religious content featuring choir songs and Bible verses, but low engagement metrics.
Ethiopian Orthodox Christians, spiritual followers seeking religious hymns and church updates.
music, announcements, religion
daily
positive
❤️ ሰንበት 💒🌷🥰 ሰንበት •••ክቡር ነው ሰንበት ••ቅዱስ ነው ሰንበት የእግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔር ሰንበትን የባረካትና የቀደሳት ፍጥረታት ከአለመኖር ወደ መኖር ያመጣቸውን አምላክ እያሰቡ እንዲያመሰግኑ እና በዚህች እግዚአብሔር በቀደሳት ሰንበት የእግዚአብሔርን ቅድስና ያገኙ ዘንድ ነው ። ይህች ቀን ከ…
🌻🌻🌻🌻እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሰን ! ፈጣሪ አዲሱን ዓመት ፦ - የሰላም - የፍቅር - የአንድነት ምኞታችንን የሚሳካበት ያድርግልን 🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼 ከዓመት ዓመት ያደረሰን ፈጣሪ ቀጣዩን እንድናይ ይርዳን🙏 !
Ще немає відгуків
Будьте першим, хто поділиться враженнями про цей канал.
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ…
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
🛑 አዳዲሶቹን የአቤል መክብብ መዝሙሮች ጨምሮ የንስሃ መዝሙሮችን ለማግኘት ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/yemezmur_getimoche https://t.me/yemezmur_getimoche https://t.me/yemezmur_getimoche
‹‹ዐቢይ ጾም›› ማለት በመጀመሪያ ‹‹ዐቢይ›› የሚለው ቃል "አበየ" ከሚለው የግዕዝ ግስ የተገኘ ነው፡፡ ትርጓሜውም "ከፍ አለ" ማለት ነው፡፡ የዐብይ ጾም የተለያየ ስያሜዎች ዐብይ ጾም ከቀኑ ርዝማኔ በተጨማሪ ጾሙ የተለያዩ ስያሜዎች አሉት፡፡ 📍#ጾመ_ሁዳዴ፡- ሁዳድ ማለት ሠፊ (ትልቅ) የእርሻ ቦታ ማለት ነው…
🙏ሼር🙏 @mezmurortodox21 @mezmurortofox21