Ще немає відгуків
Будьте першим, хто поділиться враженнями про цей канал.
ትስቡጣ ማለት ገዢ ማለት ነው።
እለተ ሀሙስ 1. ሕጽበተ እግር ይባላል። ይህ ስያሜ የተሰጠው ጌታችን በዚህ ዕለት የደቀመዛሙርቱን እግር በማጠቡ ምክንያት ነው። ይህም የሚያሳየው የዓለምን ኃጢአት ለማጠብ የመጣ መሆኑን ነው። ይህንን ለማስታወስ ዛሬ ካህናት በተለይም ሊቃነ ጳጳሳት በመካከላችን ተገኝተህ የእኛንና የሕዝቡን ኃጢአት እጠብ ሲሉ ሲሉ በቤተ…
ዕለተ ረቡዕ ሀ. ምክረ አይሁድ፡- ይህቺ ዕለት የአይሁድ ሊቃነ ካህናትና ጸሐፍት ፈሪሳውያን ጌታ ኢየሱስን እንዴት መያዝ እንዳለባቸው ምክር የመከሩበት ምክራቸውንም ያጸኑበትና ሰቅለው ይገድሉት ዘንድ የወሰኑበት ቀን በመሆኗ የአይሁድ የምክር ቀን ተብላ ትጠራለች፡፡ ይሁን እንጂ በዚሁ ምክራቸው ወቅት ጌታ ኢየሱስን እ…
♥#ማክሰኞ♥ የጥያቄ ቀን በመባል ይታወቃል። ምክንያቱም ሹመትን ወይም ሥልጣንን ለሰው ልጅ የሰጠ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ሰኞ ባደረገው አንጽሖተ ቤተ መቅደስ ምክንያት በዚህ ዕለት ስለ ስልጣኑ በጸሐፍት ፈሪሳውያን ተጠይቋልና። ጥያቄውም ከምድራውያን ነገስታ…
▰▰▰▰▰▰▰ 💒 ሰሙነ ሕማማት 📚 ▰▰▰▰▰▰▰ ➱ 🛑ሰሙነ ሕማማት ‼️ ➱🛑ስርአተ ሰሙነ ሕማማት‼️ ➱ 🛑ግብረ ሕማማት‼️ ➱🛑 ሰሙነ ሕማማት (ስቅለት)‼️ ➱🛑 ሕማማት📚 በዲ/ን ሔኖክ ✥ ┈ ┈•◦●◈◎ ❖ ◎◈●◦•┈ ┈ ✥ 📖 የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መፅሐፍትን 📖 📖 በPDF ለማግ…