This channel focuses on providing Ethiopian and diaspora fans with up-to-date information regarding Manchester United's transfer market, squad injuries, and match day details. It features discussions on Premier League events, specific player performances (like Bruno Fernandes and Casemiro), and interactive polls to engage the community. While the primary language is Amharic with English used for technical terms and player names, it serves as a comprehensive news hub for Red Devils supporters.
Aggregates transfer news and match stats effectively, but includes significant amounts of advertising and reposted content.
Manchester United fans and football enthusiasts in Ethiopia and the diaspora, aged 18-45, who follow the Premier League daily.
news, discussion, mixed
High activity, daily news updates with intense engagement during match days.
እንኳን ለ2025 ለፈረንጆቹ አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ!!! HAPPY NEW YEAR!!! 🙏🙏🙏🙏✌✌✌✌🌍🌍🌍🌍💎💎💎💎 @Ethio_The_Red_Devils_Fans @Ethio_The_Red_Devils_Fans
➨ ከ2017 ወደ 2018 🇪🇹 እንኳን ለአዲሱ አመት 2018 በሰላም አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የደስታ ፣ የስኬት እና ክፉ የማንሰማበት እንዲሆንልን እንመኛለን። አሜን በሉ 🥰 በድጋሚ መልካም በዓል !❤️😊 @Ethio_The_Red_Devils_Fans @Ethio_The_Red_Devils_F…
Ще немає відгуків
Будьте першим, хто поділиться враженнями про цей канал.
positive
ሚፎካከር የለም ማለት ነው !🔥 @Ethio_The_Red_Devils_Fans @Ethio_The_Red_Devils_Fans
ብሩኖ ፈርናንዴዝ የፕሪሚየር ሊጉ የመጋቢት የወሩ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን ማሸነፍ ችሏል ። POTM🔥 @Ethio_The_Red_Devils_Fans @Ethio_The_Red_Devils_Fans
🚨 የእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር (FA) መግለጫ፦ ሃሪ ማጓየር በማንቸስተር ዩናይትድ እና በቦርንማውዝ ጨዋታ በ78ኛው ደቂቃ በቀይ ካርድ ከሜዳ ከተሰናበተ በኋላ ባሳየው ተገቢ ያልሆነ ባህሪ ክስ ተመስርቶበታል። ተከላካዩ ከሜዳ በወጣበት ወቅት ለአራተኛው ዳኛ ባሳየው ባህሪ እና/ወይም በሰነዘራቸው አጸያፊ እና የስ…
" ከማንቸስተር ዩናይትድ እና ከአርሰናል " "ማንቸስተር ዩናይትድ ቤት ስትጫወት ዋንጫዎችን ለማሸነፍ ነዉ የምትጫወተው ።" አርሰናል ቤት ደግሞ ስትጫወት ጨዋታዎችን ለማሸነፍ የምትጫወተው ። ስለዚህ " ማንቸስተር ዩናይትድ " ቫን ፔርስ 🎙 @Ethio_The_Red_Devils_Fans @Ethio_The_Red_D…
" ራይስ ጎበዝ ተጨዋች ነው ። ራይስን እወደዋለሁ ነገርግን ሳንድሮ ቶናሊ ከዴክላይን ራይስ የተሻለ ተጨዋች ነው ።" ፖሊ ስኮልስ 🎙😁 @Ethio_The_Red_Devils_Fans @Ethio_The_Red_Devils_Fans